Get Mystery Box with random crypto!

ብልጭልጭ ቢሆን ዳሱ፣ ማን ሊታደም ከድግሱ። እያመመው መጣ፣ ያዳፈነው እሳት ከሆዴ ሳይወጣ፣ | ግጥም ብቻ

ብልጭልጭ ቢሆን ዳሱ፣
ማን ሊታደም ከድግሱ።
እያመመው መጣ፣
ያዳፈነው እሳት ከሆዴ ሳይወጣ፣
ልቤ እንደካቻምናው እያመመው መጣ።

ቴዲ አፍሮ
#ዳጉ_ጆርናል