Get Mystery Box with random crypto!

ትህነግ መቸም አይድንም! ትጥቅ ያልፈታው ታጣቂው በጦርነቱ ወቅት አማራን በመስደብ ሲቀሰቅስበት የ | Getachew shiferaw

ትህነግ መቸም አይድንም!

ትጥቅ ያልፈታው ታጣቂው በጦርነቱ ወቅት አማራን በመስደብ ሲቀሰቅስበት የነበረውን ሰሞኑን እንደ አዲስ እየቀሰቀሰበት ነው። አማራን "አህያ" እያለ እየሰደበ "ሁመራን እንይዛለን" እያለ እየጨፈረ ያለው ትጥቅ ያልፈታው ጨካኝ ነው።

ራያ ላይ በርካቶችን ያፈናቀለው ይህ በጥላቻ የተነከረ ኃይል ነው። ወደ ጠለምትና ወልቃይት እንዲገባ የሚፈለገው ይህ በአማራ ጥላቻ የጦዘ ትህነግ ነው!

ሰሞኑን በየማህበራዊ ሚዲያዎቻቸው ጭምር እንደ አዲስ እየቀሰቀሱበት ነው። ወልቃይትና ጠለምት ማዶ ሆነው የሚጨፍሩበት ይህን ፀረ አማራ ጥላቻ ነው። ይህ ኃይል እድል ቢያገኝ ከማይካድራና ጭና የባሰ ጭፍጨፋ እንደሚፈፅም ጥርጥር የለውም!