Get Mystery Box with random crypto!

አማራዎች የትህነግ/ህወሓትን ወረራ ተከላከላችሁ ተብለው በብልፅግና ትዕዛዝ ተገድለዋል! የትህ | Getachew shiferaw

አማራዎች የትህነግ/ህወሓትን ወረራ ተከላከላችሁ ተብለው በብልፅግና ትዕዛዝ ተገድለዋል!



የትህነግን ወረራ ለመቀልበስ እየተዋጉ የዋሉ አማራዎችን መከላከያ ገድሏቸዋል። ትህነግን ከእነ ከባድ መሳሪያው ያስገባው መከላከያ የትህነግን ወረራ ሲመክት የዋለውን የአላማጣ ወረዳ አስተዳደር ሞላ ደርበው ገድሏል። ሌሎችም የትህነግ/ህወሓትን ወረራ እንዳይከላከሉ መከላከያ መሳሪያ "አውርዱ" ብሎ ተኩሶባቸዋል።

በትህነግ ወረራ ምክንያት በርካቶች የተፈናቀሉና የተጎዱ ሲሆን ለዚህ ተጠያቂው ብልፅግና ነው! አማራ ከደመኛ ጠላቱ የዘር ፍጅትን እንዳይከላከል በብልፅግና ትዕዛዝ እየተጠቃ ነው!