Get Mystery Box with random crypto!

ራያ በአብይ አህመድና ብርሃኑ ጁላ ቀጥታ ትዕዛዝ ተወርሯል! ትህነግ/ህወሓት በአብይ አህመድና ብር | Getachew shiferaw

ራያ በአብይ አህመድና ብርሃኑ ጁላ ቀጥታ ትዕዛዝ ተወርሯል!

ትህነግ/ህወሓት በአብይ አህመድና ብርሃኑ ጁላ ቀጥታ እገዛ ራያን ወርሯል። በጓዳ ስምምነት መሰረት ንፁሃን ላይ ከባደ መሳሪያ ጭምር እየተኮሱ ነው!

1) ወረራ ፈፃሚው በሰላም ስምምነቱ ትጥቅ ይፍታ የተባለ አሁን ብልፅግና በጀት የሚከፍለው የጌታቸው ረዳ ጊዜያዊ አስተዳደር የሚያዘው ኃይል ነው።

2) ሰሞኑን ያለ ታጣቂ ተፈናቃይ ይመጣል፣ የፌደራል መንግስቱ ይቆጣጠረዋል ተብሎ መግለጫ ተሰጥቶ ትህነግ በወረራ እንዲይዘው ተደርጓል

3) የጋራ ኮሚቴ ተብሎ የተቋቋመው በቀደም ተገናኝቷል። በጓዳ ስምምነቱ መሰረት ወርራችሁ ያዙ ተብለዋል።

4) የሰላም ስምምነቱ የአማራ ግዛቶች በአማራ ክልል ስር እንዲቆዩ በግልፅ ደንግጓል።

5) አብይ የባህርዳር ሎሌዎቹ አልነበርንም እንዲሉ ወደ አሜሪካ እንዲሄዱ አድርጎ ነው ያስወረረው።