Get Mystery Box with random crypto!

ይታወቃል! ታደሰ ወረደ ጦርነቱ እንዳበቃ እንደወለልህ የፃፍኩትኮ ወዲያው ነው። አመስግኖሃል። አ | Getachew shiferaw

ይታወቃል!

ታደሰ ወረደ ጦርነቱ እንዳበቃ እንደወለልህ የፃፍኩትኮ ወዲያው ነው። አመስግኖሃል። አግዘን ብሎሃል። ዜና ልትሰራበት አይደለም የሚደዌሉልህ። በትዕዛዝ ያሰሩሃል። ይታወቃል።

በተለይ ወልቃይት ላይ እንድትሰራ፣ የሰራህላቸውን "የስኳድ ሰነድ" እየደጋገምክ እንድትናገርላቸው ገልፀውልሃል። በመፅሀፍህ "ውሸት ሲደጋገም እውነት ይመስላል" የተሰኘውን የናዚ ፕሮፖጋንዳ ተጠቅመህ "ስኳድ" ስትል የምትውለው ቀብድ ተቀብለህ የሰራኸውን ሰነድ ነው። የትህነግ /ህወሓት ጀኔራሎቹም፣ ፖለቲከኞቹም ትኩረት አድርግልን ብለውህ ነው። ይታወቃል ባትናገረውም!

ሴኮ ቱሬ በድሮን ቢሞት፣ ድሮን የማያሰጋው ሴኮ አገኝተናል እያሉህ ነው።