Get Mystery Box with random crypto!

ጦርነት ያወጀውን ያቀጣጠለውን ፣ እርምጃ እንዲወሰድ የገፋፋውን ኢትዮ 360 ሚዲያ እየተከታተልክ . | Getachew K reda

ጦርነት ያወጀውን ያቀጣጠለውን ፣ እርምጃ እንዲወሰድ የገፋፋውን ኢትዮ 360 ሚዲያ እየተከታተልክ ..

በስንት ውጣ ውረዶች ውስጥ ስንት መስዕዋትነት ከፍሎ ዛሬ እዚህ የደረሰውን ከሚዲያ በላይ ሆኖ ያገለገለህን DW ብሎክ የማድረግ ዘመቻ መክፈት ማለት ምን ማለት ነው ??

ችግሮች ካሉ በአግባቡ መነጋገር እንጂ እንደ ጠላት ማግለልና ብሎክ ማድረግን ምን አመጣው ... በስንት ችግሮችና መከራ ውስጥ ያልተበገረን አንድነት .. በሚዲያ አለመግባባት ምክንያት እንዲሸረሸር መፍቀድ የለባችሁም !!
.
.
.