Get Mystery Box with random crypto!

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ “የአይሁድን ተረትና እውነትን የሚለውጡ | የመናገሻ ገነተ ጽጌ ሰ/ት/ቤት

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡
“የአይሁድን ተረትና እውነትን የሚለውጡ የሰዎችን ትዕዛዝ እንዳያመጡ ገስጻቸው” ቲቶ 1÷14

የመ/ገ/ጽ/ቅ/ጊዮርጊስ ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤት (አራዳ ጊዮርጊስ) በ2014 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን ማገባደጃ ምክንያት በማድረግ ለሰ/ት/ቤታችን አባላትና ተማሪዎች ፣ ለአካባቢ ወጣቶችና ለምእመናን በሙሉ ልዩ የትምህርት መርሐ ግብር ያዘጋጀን በመሆኑ እድትገኙ በአምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስም ተጋብዛችዋል፡፡

የሚሰጠው ትምህርቱ ዓይነቶች ቀንና ሰዓት
- ነገረ ድኅነት
*ነሐሴ 3 ፣ ነሐሴ 5፣ ነሐሴ 9፣ ነሐሴ11እና ነሐሴ 12
#12:00 -1:45 (ምሽት)
- ወቅታዊ የቤተክርስቲያን ፈተናዎች
*ነሐሴ 1፣ ነሐሴ 8 እና ነሐሴ15
#5:30 - 8:00 (ቀን)
- ነገረ ቅዱሳን ሥዕላት
*ነሐሴ2 ፣ ነሐሴ 4፣ ነሐሴ 6፣ ነሐሴ 10 እና ነሐሴ 13
#12:00-1:45(ምሽት)
ለበለጠ መረጃ 011-8-54 80 59/011-1-55 89 41 ይደውሉ

ትምህርቱ የሚሰጠው በነፃ ነው
ወዳጅ ዘመዶዎን መጋበዝ ይችላሉ
የመ/ገ/ጽ/ቅ/ጊዮርጊስ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤት