Get Mystery Box with random crypto!

ጋዜጠኝነት ? (ታመነ መንግስቴ ነኝ) ኮቫች እና ሮዜንቴል 'የጋዜጠኝነት መሠረቶች/The Elem | እዚህ ቤት

ጋዜጠኝነት ?

(ታመነ መንግስቴ ነኝ)

ኮቫች እና ሮዜንቴል "የጋዜጠኝነት መሠረቶች/The Elements of Journalism" በሚሰኝ መጽሐፋቸው ገጽ 17 እንደሚሉት፦

"የጋዜጠኝነት ተቀዳሚ ሚና ለዜጎች የነፃነትና ራስን ማስተዳደሪያ መረጃ መስጠት ነው/The Primary purpose of journalism is to provide citizens with the information they need to be free and self_governing."


https://t.me/Gazetaw