Get Mystery Box with random crypto!

'ቀላል፣የተዋበ፣ፀጥታ የሞላበት የተባረከ ሕይወት መኖር የምትሻ ከሆነ የአዕምሮን ስግብግብ ጥያቄዎች | ጋሻ ƬƲƁЄ ꍟ꓄ꃅꀤꂦᖘꀤꍏ

"ቀላል፣የተዋበ፣ፀጥታ የሞላበት የተባረከ ሕይወት መኖር የምትሻ ከሆነ የአዕምሮን ስግብግብ ጥያቄዎች ጣላቸዉና በምትካቸዉ የልብህን መልሶች ተካባቸዉ።

የአዕምሮ ጠቢብነት ነገሮችን እያወሳሰበ ዕለት ተዕለት ጥያቄን መከመር ነዉና።

የሕይወትህን ጌታ ልብህ አድርገዉ።

ሐይማኖትን መፍትሔ አድርገዉ ሲሮጡ ለሚዉሉትም ቢሆን የተሻለዉ አማራጭ ይኸዉ ነዉ ተስፋ ለሚያደርጉትና ለሚጠይቁት ጥያቄ ሁሉ ከልብ መልስ በላይ የሚያስፈልጋቸዉ ቁምነገርም አይኖርም።

//ኦሾ//