#
ስለምታስበው_አስብ
ለመሆኑ በቀን ከ12 ሺ እስከ 60 ሺ ሀሳቦች በአእምሯችን እንደሚመላለሱና ከ80 እስከ 95 ፐርሰንት የሚሆኑት ሀሳቦች አሉታዊና የተደጋገሙ እንደሆኑ ያውቃሉ?
#
ስለምታስበው_አስብ የተሰኙት መጽሐፍ አላስፈላጊ ሀሳቦቻችንን ተቆጣጥረን እንዴት ጥርት ባለ ሁኔታ ማሰብ እንዳለብን የሚያሳዩ፣ አሉታዊና ትርኪምርኪ የሆኑ ሀሳቦቻችንን ለማጽዳት የሚረዱና ለደስተኛ ሕይወት እጅግ አስፈላጊ መጽሐፍት ናቸው!
#
ለነዚህ_ድንቅ_መጽሐፍት_ከተሰጡ_አስተያየቶች፡-
“አዕምሯችን እንዴት እንደሚሰራ እንደ ርችት ፍንትው ባለ ህብረቀለም የሚያሳዩ መጽሐፍት ናቸው፡፡ ትንሽም ቢሆን የአስተሳሰብ እክል አለብኝ ብለው ካሰቡ እነዚህ አስገራሚ መጽሐፍት #እንደ_መድሃኒት_ቢታዘዙልዎት_አይከፋም፡፡”
#ፕሮፌሰር_አይሪስ_ቦኔት
ሀርቫርድ ዩኒቨርስቲ
“… ይህ አስደማሚ መጽሃፍ እንዴት ደስተኛ እንደምንሆን ብቻ ሳይሆን ራሳችን በራሳችን ደስታችንን የምናበላሽበትን መንገድ እንዴት መዝጋት እንደምንችል ያሳዩናል፡፡ #ቡክሊስት_የመጽሃፍ_ዳሰሳ
“እንደውሃ የሚፈስ አጻጻፍ ነው… ጸሐፊው በግልና በድርጅት ደረጃ ከፍተኛ ዋጋ በሚያስከፍል ሁኔታ አስተሳሰባችንና የውሳኔ አሰጣጥ ፈሊጦቻችንን የሚወስኑ ጉዳዮችን እርቃናቸውን አስቀርቷቸዋል፡፡”
#ፋይናንሺያል_ታይምስ
#የምናስብ_ከሆነ እነዚህ መጽሐፍት የግድ ያስፈልጉናል!!!
@gasha_tube