Get Mystery Box with random crypto!

ሰው ፊቱን ባጠቆረብህ ቁጥር የምትበረግግ እና አድናቆት በቸረህ ቁጥር የምትፈነጥዝ አትሁን ። ካለዚ | ጋሻ ƬƲƁЄ ꍟ꓄ꃅꀤꂦᖘꀤꍏ

ሰው ፊቱን ባጠቆረብህ ቁጥር የምትበረግግ እና አድናቆት በቸረህ ቁጥር የምትፈነጥዝ አትሁን ። ካለዚያ የሰው ተለዋዋጭ ስሜት ባርያ ትሆናለህ።

አንተነትህ በሰው አስተያየት ላይ የተንጠለጠለ አይሁን ። ሰላም ስትለው ችላ ካለ ደግመህም በሌላ ቀነ ሰላም ስትለው ከተቆነነ ዝጋው! ፡፡
ሳቅ ለመፍጠር ብለህ እራስህን እያቃለልክ የባጥ የቆጡን እየቀባጠርክ ስብእና ላይ አትንደባለል ።
@gasha_tube
@gasha_tube

አትንጀውጀው ሰዎች በተሳሳተ መንገድ ተረዱኝ ብለህ አዛው በዛው ለማረም አትባክን ።

በተመሳሳይ ጉዳይ ላይ ከተመሳሳይ ሰዎች ጋር በተለያየ ጊዜ እየተሟገትክ ጉንጭህን አታልፋ ።
ችርስ !