Get Mystery Box with random crypto!

የትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ጭማሪ ተደረገ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከሰኔ 29 ጀምሮ የነ | ጋሻ ƬƲƁЄ ꍟ꓄ꃅꀤꂦᖘꀤꍏ

የትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ጭማሪ ተደረገ

የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከሰኔ 29 ጀምሮ የነዳጅ መሸጫ ዋጋ ማስተካከያ ማድረጉ ይታወቃል፡፡

ሚኒሰቴሩ የተደረገውን የነዳጅ መሸጫ ዋጋ ማስተካከያ እንዲሁም የትራንስፖርት መለዋወጫ ጭማሪ ምክንያት በማድረግ የአገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ለሚሰጡ ተሸከርካሪዎች ላይ የትራንስፖርት ታሪፍ ማሻሻያ አድርጓል፡፡

(አዲስ ይፋ የተደረገው የትራንስፖርት ታሪፍ ከላይ ተያይዟል)

@gasha_tube