Get Mystery Box with random crypto!

ስለሆነ ሰው እርግጠኛ ሆነህ ዘመንህን ሁሉ መመስከር አትችልም..... ቢቀየርስ?! ስለሆነ ሁኔታ | Gaius Ministry

ስለሆነ ሰው እርግጠኛ ሆነህ ዘመንህን ሁሉ መመስከር አትችልም..... ቢቀየርስ?!

ስለሆነ ሁኔታ ሽንጥህን ገትረህ እድሜ ዘመንህን መናገር አትችልም ቢለወጥስ?!

ስለምንም ነገር ሁልግዜ ሁሉ ቦታ ደፍረህ እንዲህ ነው ብለህ መናገር አያስተማምንም!!!!!!!!!!!

ግን ስለ እግዚአብሔር ብቻ ሲሆን ይቻላል!!!!!!

አይለወጥ አይለዋወጥ!!!!!
አይቀየር አይቀያየር!!!!!!
ዙፋኑን ሚቀናቀነው የለ!!!!!!
ኃይሉ ይቀንስ ይሆንተብሎ አይሰጋ!!!!!!
ጸባዩ ይቀየር ይሆን ተብሎ አይታሰብ!!!!!!

ኧረ ያንተ ያለህ!!!!!!!!! ምንኛ መታደል ነው የእርሱ ባርያ መሆን!!!!!!!

እንኳንም የህን የምስራች ማብሰር ዋና ስራዬ ሆነ!!!!!!

በጭራሽ አላፍርበትም!!!!!!!!!!!!!!