Get Mystery Box with random crypto!

የመጨረሻ ማስታወቅያ!!!! ምዝገባ ሰኞ ሰኔ 27 የመጨረሻው ቀን ነው። ሐምሌ 4 ሰኞ በይፋ ይ | Gaius Ministry

የመጨረሻ ማስታወቅያ!!!!

ምዝገባ ሰኞ ሰኔ 27 የመጨረሻው ቀን ነው።

ሐምሌ 4 ሰኞ በይፋ ይጀምራል።

ስለምን እየተነገረ ነው ካላችሁ ይኸው የከዚህ ቀደሙ ማስታወቅያ.....

ጋይዮስ ሚኒስትሪ ከምስረታው አንስቶ ሲያደርግ እንደነበረው በ2014ም የሁለት ወር የወጣቶች ስልጠና በላፍቶ ማዕከል አዘጋጅቷል። ስልጠናው:-

1. የቲያትር እና ስነጽሁፍ ፣ ኪ ቦርድ ፣ ጊታር ፣ ቮካል
ሲሆን እነዚህን ስልጠናዎች መውሰድ የሚፈልግ በሙሉ በየዕለቱ ከእነዚህ ስልጠናዎች በፊት በጋራ የሚሰጠውን በልዩ ልዩ ርእሶች ላይ መጽሀፍ ቅዱስን መሰረት ያደረገ ስልጠና መውሰድ ግዴታ ይሆናል።

ይህ ሰኞ ፣ እሮብ እና አርብ ከ 8:00 እስከ 11:00

2. መሰረታዊ የመጽሀፍ ቅዱስ አጠናን እና አፈታት ከሌሎች ጠቃሚ ተያያዥ ርዕሶች

ይህ ማክሰኞ ፣ ሐሙስ ፣ ቅዳሜ ከ 8:00እስከ 11:00

ፍላጎት ያላችሁ በውስጥ መስመር ተመዝገቡ

ሁሉም ስልጠና ክፍያ የለውም።