Get Mystery Box with random crypto!

በመስከረም ወር ከበዓል እና ከተለያዩ ወጪዎች ጋር ተያይዞ የሚኖረዉን የኑሮ ጫና ግምት ውስጥ በማስ | Gage University college kotebe TVET

በመስከረም ወር ከበዓል እና ከተለያዩ ወጪዎች ጋር ተያይዞ የሚኖረዉን የኑሮ ጫና ግምት ውስጥ በማስገባት ጌጅ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለአዲስ ተመዝጋቢ ተማሪዎች እስከ መስከረም 16 ምዝገባ ነጻ መሆኑን እየገለፅን እርስዎም የዚህ ሥጦታ ተካፋይ ይሁኑ፤ ለዘመድ ወዳጅዎ ያገሩ!

የMASTERS ፤ የDEGREE ፤ የTVET ሙሉ መረጃ ከዚህ በታች ይገኛል።
ለበለጠ መረጃ በ 0944718081 ወይም 0905818181 ይደውሉልን።
አቀራቢያዎ በሚገኝ ካምፓስ በመሄድ ይመዝገቡ::
ኦንላይን ለመመዘገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ::

GAGE UC.
http://gagecollege-student.edu-et.live/NewApplication
* MASTERS Full information **
በወር 1,400 ብር ነው
አጠቃላይ የ2 ዓመት ክፍያ ሪሰርች ጨምሮ 44,100 ብር ነው
በቀን ፤ በማታ እንዲሁም በቅዳሜና እሁድ አለን
የምናስተምራቸው ፊልዶች
1. MBA(masters of business
administration)
2. Project management
3. Accounting and finance
ወርሃዊ ክፍያ=1,400 x 24(2 ዓመት)=33,600 ብር
ቴሲስ /research/ = 10,000 ብር
አጠቃላይ = 44,100 ብር
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ነገሮች
2 ጉርድ ፎቶ
የመጀመሪያ ዲግሪ ቴምፖ ኦሪጅናልና ኮፒ
የመመዝገቢያ አንድ ጊዜ ክፍያ - 500 ብር
የምዝገባ አድራሻ:- አዲስ አበባ የሚገኙ ካምፓሶች በሙሉ (ፒያሳ፣መገናኛ፣ 02 ኮተቤ፣ ካራ ፣ …..)
ትምህርቱ የሚፈጀው ጊዜ:- 2 ዓመት
ለምዝገባ ስትመጡ ማስክ ማድረጎን አይርሱ።
ለበለጠ መረጃ በኢንቦክስ(ውስጥ መስመር)ጻፉልን።
****
DEGREE full information*
=〉 በቀን, በማታ እና በርቀት አለን
=〉 በርቀት ተርም ቱቶሪልና በቅዳሜ እና እሁድ በመረጡት ፕሮግራም ትምህርቱ ይሰጣል ።
DEGREE PROGRAMS
1. Accounting and Finance
2. Computer Engineering
3. Computer Science
4. Management /Business Management/
6. Social Work
7. Sociology
DISTANCE DEGREE PROGRAMS
1. Accounting and finance
2. Management
3. Marketing Management
..................................................................
Regular & Distance - 4 Years
Extension - 5 Years
.......................................................................................
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ነገሮች
የትምህርት ማስረጃ (ሌቭል 4 ዲፕሎማ ወይም 12 ዩኒቨርስቲ መግቢያ ነጥብ
COC level 4 results
የ1 ወር ክፍያ
መመዝገቢያ 300 ብር
2 ጉርድ ፎቶ
........................................................................................
*TVET full information*
1. Information Technology
2. HRM
3. Accounting
4. Secretarial Science
5. Marketing
በቀን – 2 ዓመት
በማታ እንዲሁም ቅዳሜ እና እሁድ - ዓመት
በወር 500 ብር ነው
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ነገሮች
የትምህርት ማስረጃ ማለትም የ10ኛ /12ኛ/ ክፍል ማጠናቀቂያ ማስረጃ
የመመዝገቢያ 300 ብር
2 ጉርድ ፎቶ
እናመሰግናለን::