Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወቂያ የ2014 የደረጃ (level 4) ተመራቂ ተማሪዎች ውጤት ( ቴምፖራሪ ) ለማሰቀ | Gage University college kotebe TVET

ማስታወቂያ
የ2014 የደረጃ (level 4) ተመራቂ ተማሪዎች ውጤት ( ቴምፖራሪ ) ለማሰቀጠር የሚያስፈልጉ ዶክመንቶች
 የ 9 እና የ 10 ትራንስክርቢት
 የ 10 የማተሪክ ወጤት
 200 ብር የተከፈለበት የተወራረደ ደረሰኝ
 መታወቂያ እና ክሊራንስ
 የcoc ሰርተፍኬት
 የስራ ልምድ
 8 3*4 ጉርድ ፎቶ
Registrar Office