Get Mystery Box with random crypto!

በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ መለማመጃ የመውጫ ፈተና ለመውስድ የተመደባችሁ የግል ከ | Freshman and Preparatory Students Channel

በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ መለማመጃ የመውጫ ፈተና ለመውስድ የተመደባችሁ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ስም ዝርዝር

1ኛ) የቅድስት ልደታ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ (St.Lideta ) በቁጥር 144 ተማሪዎች

2ኛ) አፍሪካ ሜዲካል ኮሌጅ (Africa Medical College) በቁጥር 174 ተማሪዎች

3ኛ) አልካን የጤና ሳይንስና ቢዝነስ ኮሌጅ (ALKAN HSBT College) በቁጥር 296 ተማሪዎች
በአጠቃላይ ድምር 614 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች በ30/10/2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የመለማመጃ የመውጫ ፈተና (Mock Exit Exam) ይወስዳሉ፡፡

፨በዩኒቨርሲቲው የተመደባችሁ ተማሪዎች የስም ዝርዝራችሁንና መፈተኛ ክፍላችሁን ከላይ ከተያያዙት ፋይሎች መመልከት ትችላላቹህ።

አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ


ለጥቆማ @atc_newsbot
https://t.me/atc_news