የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
829
የሰርጥ መግለጫ
ሠላሙለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጃፈር አል ኑር ነኝ በዚህ ቻናል ኢስላማዊ ትምህርቶች እንዲሁም አዳዲስ መንዙማዎችን
በዚህ ቻናል ታገኛላቹህ ፨ሁዝ ቢየዲ ያረሡል ፨
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
0
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2022-08-27 20:18:54
"እኛ፡በጣም፡ብዙ፡በጎ፡ነገሮችን፡ሠጠንህ፡ስለዚህ፡ለጌታህ ፡ስገድ፡(በስሙ)ሠዋም፡ጠይህ(የሚጠላህ)፡እርሱ፡በእርግጥ፡(ዘሩ)፡የተቆረጠው÷ነው፡፡"
ሱረቱል ከውሠር፦(6፥2)
@fuadne
118 viewshabibi ya resulellah s.a.w , 17:18
2022-08-27 16:20:14
#የፈጅር_ድምፅ !
የምር ከልብህ ከሆነ ምትወደው እሱን ለማግኘት እንቅልፍህን መተው ትችላለህ ! ...ካልቻልክ ፣ ካቃተህ ግን አላህ ሆይ ! ፍቅርህን በለው
@fuadne
122 viewshabibi ya resulellah s.a.w , 13:20
2022-08-26 13:28:44
juma mubarek
@fuadne
148 viewshabibi ya resulellah s.a.w , 10:28
2022-08-26 09:20:36
ሱረቱል ካህፍ
የጁሙዓ መልክት
ወደ ጁሙዓ በጊዜ መሄድ ያለውን ትሩፋት
ረሱል - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦
[ የጁሙዓ ቀን በሆነ ጊዜ በእያንዳንዱ መስጂድ በራፎች ላይ መላኢካዎች ይኖራሉ ፤ መጀመሪያ የገባውን መጀመሪያ ይፅፋሉ ፤ ኢማሙ ሚንበር ላይ በሚቀመጥ ሰአት መዝገባቸውን ይጠቀልሉና ዚክርን(ኹጥባን) ለማዳመጥ ይመጣሉ። ]
(ቡኻሪ ፥ 929 / ሙስሊም ፥ 850)
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
የዛሬውጁምዓ ፊታችን በፈገግታ
እጃችን በሰደቃ
ምላሳችን በጥሩ ንግግር
ቀልባችን በዚክር
አላህ ያድርግልን!
አሚንንን አላሁመ አሚንን
Te >>@fuadne @fuadne @fuadne
Te>> @fuadne @fuadne @fuadne
Te>> @fuadne @fuadne @fuadne
158 views'Jⓐⓕⓔr' Al Nⓤⓡ, 06:20
2022-08-25 22:18:42
በ ረሱል ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድ አብዙ
ﷺﷺﷺ
ﷺﷺﷺ
ﷺﷺﷺ
ﷺﷺﷺ
ﷺﷺﷺ
@fuadne
205 viewshabibi ya resulellah s.a.w , 19:18
2022-08-25 15:46:46
ህልሞችህን ለማሳካት የመጀመርያው እርምጃህ መሆን ያለበት ከእንቅልፍህ መንቃት ነው ይሉሀል ... !
☞ አዎ ለፈጅር ሶላት በላቸው
@fuadne
148 viewshabibi ya resulellah s.a.w , 12:46
2022-08-24 14:17:05
ማንም ካንተ ጋር ባልነበረበት ሰዓት..
አሏህ ነበር ! ..እርሱ ብቻ !
ሲቅ ቢላህ
@fuadne
160 viewshabibi ya resulellah s.a.w , 11:17
2022-08-23 17:21:53
ዱንያ ላይ ስትኖሩ ነገ በአኺራ ልታገኙት ከምትናፍቁት ሰው ጋር ተወዳጁ።
የዛሬ መገናኘት ምንም አይደል። የነገው ግን ትልቅ ጥፍጥና አለው
@fuadne
231 viewshabibi ya resulellah s.a.w , 14:21
2022-08-23 11:48:36
"በማይመለከተው ነገር የተጠመደ የሚመለከተው ነገር ያመልጠዋል
(ነቢዩ ሙሐመድ
ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም)"
ትልቅ አገላለጽ ነው :: የአንድ አማኝ ጥሩ የእምነቱ ተከታይነት መገለጫው የማይመለከተውን ነገር መተው ነው ::በሚመለከተውና በሚጠቅመው ነገር ብቻ መጠመዱ ነው ::የሰው ልጅ በምድራዊ ቆይታው ሁለት ነገሮችን ይጋፈጣል :: አንድ የሚመለከተው፣ ለለውጡ የሚረዳው ፣ ለአላማው ስኬት ግብአት የሚሆነው ....ሲሆን ፣ ሌላው ደግሞ የማይመለከተው ፣ የማይጠቅው ፣ ካሳመረው የህይወት ግብ ተቃራኒ የሆነ ነው :: በአንድ የተወጠር ሌላኛው ያመልጠዋል ::
ተዲያ አንተም ለእድገትህና ለጀመርከው ጉዞ አጋዥ በሚሆንህ ነገር ላይ ብቻ አትኩር ..... ያኔ በአላህ ፍቃድ ወደ ስኬት መድረስህ የእርግጠኝነት ጉዳይ ይሆናል::
@fuadne
174 viewshabibi ya resulellah s.a.w , 08:48