Get Mystery Box with random crypto!

አንድ እህት ያለችበትን ተጨባጭ የሚያሳይ ፅሁፍ አጋርቻችሁ ነበር። አድራሻዋን የምትፈልጉ በውስጥ ብ | Fuad Muna (Fuya)

አንድ እህት ያለችበትን ተጨባጭ የሚያሳይ ፅሁፍ አጋርቻችሁ ነበር። አድራሻዋን የምትፈልጉ በውስጥ ብዬ የነበረ ቢሆንም በምትፈልጉት ፍጥነት ምላሽ ላልሰጥ ስለምችል እዚህ ላስቀምጥላችሁ። በቅርብ ያላችሁም ጎራ እያላችሁ አብሽር በሏት።

የታማሚ እናቷ ስም ፋጡማ ኢብራሂም የሚኖሩበት ቦታ አየርጤና
ዲያሊሲስ የምታደርገው አይናለም ሆስፒታል (አየርጤና)
CBE አካውንት
Fatuma Ebrahim 1000154046155

«እናቴ የኩላሊት ታማሚ ነች በዲያሊሲስ ነው ያለችው። ሁለት አመት ሆናት ዲያሊሲስ ከጀመረች ። እስከዛሬ ቤት ሽጠን እንዲሁም በደጋግ ሰዎች እርዳታ እዚህ ደርሳለች። ለሷ ብለን ያለንን ሽጠን አዲስ አበባ እያሳከምናት ነው። ወጪው ምን ያህል እንደሚሆን መገመት አይከብድህም ... »

ስትል በቻልነው አቅም እናግዛት ዘንድ ጠይቃለች። እንግዲህ ወሩ ረመዳን ነው። ተሽቀዳዳሚዎች ተሽቀዳደሙ። የአቅማችሁን ሰዳችሁ አለንልሽ አይዞን በሏት።

.
@Fuadmu
@Fuadmu