Get Mystery Box with random crypto!

ይህ በውስጥ በኩል የደረሰኝ የእርዳታ ጥያቄ ነው። «እናቴ የኩላሊት ታማሚ ነች በዲያሊሲስ ነው | Fuad Muna (Fuya)

ይህ በውስጥ በኩል የደረሰኝ የእርዳታ ጥያቄ ነው።

«እናቴ የኩላሊት ታማሚ ነች በዲያሊሲስ ነው ያለችው። ሁለት አመት ሆናት ዲያሊሲስ ከጀመረች ። እስከዛሬ ቤት ሽጠን እንዲሁም በደጋግ ሰዎች እርዳታ እዚህ ደርሳለች። ለሷ ብለን ያለንን ሽጠን አዲስ አበባ እያሳከምናት ነው። ወጪው ምን ያህል እንደሚሆን መገመት አይከብድህም ... »

ስትል በቻልነው አቅም እናግዛት ዘንድ ጠይቃለች። እንግዲህ ወሩ ረመዳን ነው። ተሽቀዳዳሚዎች ተሽቀዳደሙ። የአቅማችሁን ሰዳችሁ አለንልሽ አይዞን በሏት።

አድራሻዋን @Fuadmuna ላይ መውሰድ ትችላላችሁ።
.
@Fuadmu
@Fuadmu