Get Mystery Box with random crypto!

እናም ኢድ ሆነ! . የኢድ ምሽት ላይ ናችሁ። ምን እያደረጋችሁ እንደሆነ አላውቅም። ግን በዚህ ምሽ | Fuad Muna (Fuya)

እናም ኢድ ሆነ!
.
የኢድ ምሽት ላይ ናችሁ። ምን እያደረጋችሁ እንደሆነ አላውቅም። ግን በዚህ ምሽት የከፋው ሰው ካለ አላህ ደስታን ያለብሰው ዘንድ ምኞቴ ነው። ብዙ ጊዜ ደስታን የመፍጠር አቅም በእኛ እጅ ነው። ደስታን ፍጠሩ ... በአቅማችሁ .... በልካችሁ!!
.
ኢድ ሙባረክ
ከጥልቅ መውደድ ጋር!
ፉአድ ሙና
የማይነበብ ፊርማ
@Fuadmu
@Fuadmu
@Fuadmubot