Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ ልብወለድ . ከረዥም ጊዜ መጥፋት በኋላ በአዲስ የልብወለድ ስራ ተመልሼያለሁ። በቅርቡ ወደ እ | Fuad Muna (Fuya)

አዲስ ልብወለድ
.
ከረዥም ጊዜ መጥፋት በኋላ በአዲስ የልብወለድ ስራ ተመልሼያለሁ። በቅርቡ ወደ እናንተ መድረስ ይጀምራል። ታግሳችሁ የቆያችሁትን ከልብ እያመሰገንኩ አኩርፈው የጠፉትን ይኸው ሊያስነብብ ነው ተመለሱ በሉልኝ።

ኢፋዳ!!
.
ከጥልቅ መውደድ ጋር!
ፉአድ ሙና
የማይነበብ ፊርማ
@Fuadmu
@Fuadmu
@Fuadmubot