Get Mystery Box with random crypto!

🎲የኛ ጓደኝነት🎲

የቴሌግራም ቻናል አርማ frindship_guadegint — 🎲የኛ ጓደኝነት🎲
የቴሌግራም ቻናል አርማ frindship_guadegint — 🎲የኛ ጓደኝነት🎲
የሰርጥ አድራሻ: @frindship_guadegint
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 811
የሰርጥ መግለጫ

🦋 ግጥም
🦋 ልብ-ወለድ
🦋 ወግ
🦋 Motivation Speach
🦋 ጥቅስ
ለአስተያየት & ለመሳተፍ👇
@Franklyspiking

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-12-14 23:26:35 Channel photo updated
20:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 21:20:46
የትኛዉ ነዉ ዉበቴ?
.
.
.
ገና ገና
እግሬም ለመሄድ አልፀና
አፌም ቋንቋ አላወቀ
ድዴን ከሳቅ አልታረቀ
ብቻ ገና
ዐይኖቼም አይተዉ አለዮ
እጆቼም ታግለዉ አላስጣሉኝ
ብቻ ገና
የንብርክክ ቢሆን ጉዞዬ
ለራስ ብቻ ቢሆን ቋንቋዬ
መሸነፌ ይሆን ማሸነፉ
መረታቴ ይሆን መርታቱ
ሴትነቴ ይሆን ወንድነቱ
የማረከዉ ያስማረከኝ
ጨቅላነቴ ይሆን ጀግንነቱ
እስኪ ጠይቁት ያንን ሰዉ ያዋደቀዉ ካልጋዬ
የትኛዉ ነዉ ዉበቴ?
ዳሌ ይሆን ደረቴ
ዞማዬ ይሆን ባቴ?
አልያስ የሽንት ጠረኔ
ወይ ላብና ቅርሻቴ?
ለበደልህ ወሰን አፅናፍ ገዳይ መባል ቀርቶልህ
እኔን ለምድር ያጨኝ አንተን ደፋሪ ያሰኘህ
እስኪ ንገረኝ በሞቴ
የትኛዉ ነዉ ዉበቴ?

#ምስራቅ ተረፈ
68 viewsMäkï, 18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 21:07:16
በልጅነት፥ እንደ ማደግ እና ትልቅ ሰው እንደ መሆን የሚናፍቅ ነገር የለም። በመሆኑም ማንኛውም ልጅ እንደ ጉም በሚተነው የልጅነት ዘመን፥ ትኩረቱ ሁሉ የአዋቂዎች ወሬ፣ የአዋቂዎች ወግ፣ የአዋቂዎች ድርጊትና ክንዋኔ ላይ ተሰክቶ የሚውል መሆኑን ወላጆች አያውቁም፣ አያስተውሉም፥ አለያም ረስተዋል።
ከ <አለማወቅ> ገጽ - 55
72 viewsMäkï, 18:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-13 23:23:46
ሰዎች ከእውነት በላይ በፍላጎት የምንገዛ ነን። ለጥያቄዎቻችን የምንሻው ምላሽ እውነቱን ሳይሆን፥ የሚስማማንን ነው።
<አለማወቅ>
100 viewsMäkï, 20:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-13 20:46:18 ማዘን ከፈለክ ብዙ ምክንያቶች መደርደር ትችላለህ፣ ብዙ የጎደሉህ ነገሮችን እያሰብክ መብሰልሰል ትችላለህ፤ ልደሰት ስትል ግን በምን እንደምደሰት እንኳን አላውቅም ልትል ትችላለህ።

እኔ ግን ልንገርህ እየተነፈስክ መሆኑ ብቻ ሊያስደስትህ ይገባል ምክንያቱም ትንፋሽህ እስካልቆመ ድረስ ምንም ነገር ለማሳካት እድሉ አለህ። ድጋሚ ለመማር፣ ድጋሚ ለመስራት፣ብቻ ብዙ እድሎች አሉህ። ታዲያ ከዚህ በላይ ምን ደስ የሚል ነገር አለ? ከሁሉ በላይ ደግሞ የሚጠብቅህ የሚወድህ በመንገድህ ሁሉ የሚቀድም ፈጣሪ አለ። ተደሰት ወዳጄ!


join and share
@friendship_guadegninet
110 viewsMäkï, 17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-13 18:53:36 Best poem
114 viewsMaki, 15:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-13 18:14:40 የኛ ጓደኝነት pinned an audio file
15:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-12 20:29:26 Best music
132 viewsMaki, 17:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 18:39:08
*"የገሃዱን ዓለም እውነታ ለመፈተሽና ሀቅ ሀቁን ለመናገር ጊዜ ያስፈልገናል።"

*"የምትኖረውን ህይወት ውደደው፤ ቢቻልህ ግን የምትወደውን አይነት ህይወት ለመኖር ትጋ!"
- ቦብ ማርሌይ፤
*የሬጌው ኮከብ
172 viewsMaki, 15:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-10 21:53:31
ፈላስፋዎች ዓለምን በተለያየ መልክ በመተርጎም ተጠምደዋል፤ ቁምነገሩ ግን ዓለምን መቀየር ነው። የተለያዩ ነገሮችን በተለያዩ መንገዶች ብቻ መተንተን በቂ አይደለም፤ ይልቁንም ፍልስፍና በቀጥታ የሰውን ልጅ ችግር የሚፈታ መሆን አለበት።
-ካርል ማርክስ
177 viewsMaki, 18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ