ርህራሄ (empathy) ርህራሄ ማለት በሌሎች ዐይን መመልከት፣ በሌሎች ጆሮ ማዳመጥ፣ በሌሎች ልብ ስሜትን ማዳመጥ ማለት ነው -- Alfred Adler በሌሎች ቦታ ሁነህ ራስህን አስበውና ምን እንደሚሰማህ ተመልከት፡፡ ከዚያን ለምን በዚያ መልክ ምላሽ እንደሚሰጡ ወይም ለምን እንደዛ እንደሚሆኑ ትረዳዋለህ-- Navid Negahban መልካም ቀን! posstivevision 104 viewsFuad muhidin, 09:10