Get Mystery Box with random crypto!

''ይህን ፎቶ ስናየው ውሻ፣ ድመት እና ጥንቸል የምናይ ይመስለናል ነገር ግን ቀረብ አርገን ስናየው | Friends Message 💬

''ይህን ፎቶ ስናየው ውሻ፣ ድመት እና ጥንቸል የምናይ ይመስለናል ነገር ግን ቀረብ አርገን ስናየው በፎቶው አነሳስ ጥበብ እንደመማለን።

ህይወትም እንደዚህ ነው የግለሰቦችን ህይወት ቀረብ ብለን በጥልቀት እስካላየነው ድረስ ስለነሱ እውነቱን ማወቅ አንችልም።''

#Braingames

መልካም ምሽት !

@posstivevision