Get Mystery Box with random crypto!

        ዜና እረፍት ውድ የፍሬሃይማኖት ቤተሰቦች እንዴት ሰነበታችሁ  የወንድማችን ብ | ፍሬ ሃይማኖት



        ዜና እረፍት
ውድ የፍሬሃይማኖት ቤተሰቦች እንዴት ሰነበታችሁ  የወንድማችን ብስራት ቦጋለ እናት ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል:: ሥርዓተ ቀብራቸው ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2014 ዓ/ም ከቀኑ በ7:00 ሰዓት ቀብር በምስራቀ ፀሐይ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ስለሚፈፀም ሁላችንም በሰዓቱ ተገኝተን አልባሳት ለብሰን ለስርዓተ ቀብሩ እንድንደርስ ይሁን፡፡
አምላከ ቅዱሳን የእናታችንን ነፍስ ይማርልን ለቤተሰቦቻቸውም መጽናናትን ይስጥልን፡፡