Get Mystery Box with random crypto!

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ዱ አምላክ አሜን። እነሆ እጅግ በናፍቆት ስትጠብቁት የነበረው | ፍሬ ሃይማኖት

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ዱ አምላክ አሜን።
እነሆ እጅግ በናፍቆት ስትጠብቁት የነበረው እና ከዚህ በፊት በፕሮግራም መደራረብ እና በጤና እክል ምክንያት አራዝመነው የነበረው ''የጽድቅ በር'' የተሰኘው ቁጥር 1 የዝማሬ አልበም ምርቃት ነሐሴ 22/2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 (ከቅዳሴ በኋላ) ጀምሮ ብፁአን ሊቃነ ጳጳሳት መምሕራነ ወንጌል እንዲሁም ዘማርያን በተገኙበት ለማስመረቅ ተዘጋጅተናል። እናንተም በናፍቆትና በትዕግስት ስትጠብቁን የነበራችሁ ወዳጆቻችን እና ኦርቶዶክሳዊያን በሙሉ እነሆ በእለቱ እና በሰዓቱ በመካኒሳ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ስብከተ ወንጌል አዳራሽ በመገኘት ትመርቁልን ዘንድ በእግዚአብሔር ፍቅር ጠርተናችኋል።