Get Mystery Box with random crypto!

free style world teakwondo MMA traning center

የቴሌግራም ቻናል አርማ free_stylew — free style world teakwondo MMA traning center F
የቴሌግራም ቻናል አርማ free_stylew — free style world teakwondo MMA traning center
የሰርጥ አድራሻ: @free_stylew
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.85K
የሰርጥ መግለጫ

️Wellcom to Freestyle World Teakwondo M MA Training Center 🏆
ስፖርቱን መስራት ለምትፈልጉ ወይንም ማንኛውም ስፖርታዊ ጥያቄ ካሎት
አሁኑኑ ያናግሩን 👇
@sabomhabtamu
0908191240
free stayle Anybody opened by this group
They are for Martial Arts athletes to exchange ideas.

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-26 11:15:54
Fs
120 viewsSam Son, 08:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 21:10:03
Fs
130 viewsSam Son, 18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 21:09:48
121 viewsSam Son, 18:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 21:09:45
Fs
112 viewsSam Son, 18:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 21:09:45
Fs
111 viewsSam Son, 18:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 22:01:20
አካዳሚው ከነሀሴ 08/2014 ዓ.ም ጀምሮ ለሚያደርገው የእጩ ሰልጣኞች ምልመላ የመልማይ ቡድኖች የጉዞ ፍኖተ ካርታ(የጉዞ መስመር)

ቡድን 1፡ አዲስ አበባ ከተማ፤ ሰበታ ፤ ገላን ፤ቢሾፍቱ ፤ ሞጆ ፤ ወንጂ ፤አዳማ ከተማ
ቡድን 2፡ ፍቼ፣ ፣ ደ/ማርቆስ፣ እንጅባራ ፤ ባህር ዳር ፣ ደብረ ታቦር ፤ ጎንደር ከተማ፤ ደባርቅ
ቡድን 3፡አሰላ ከተማ እና አካባቢው ፣ በቆጂ፣ ኮፈሌ፣ባሌ ሮቤ ፤ደሎመና ፤ጊኒር
ቡድን 4፡ጅማ፣ አጋሮ፣ ቦንጋ ከተማ ፤ በደሌ ፤ መቱ፣ ጋምቤላ ከተማ ፤ (ላሬ ፤አበቦ)
ቡድን 5፡ዝዋይ፣ ሻሸመኔ ፤አላባ፡ሀዋሳ፤አርቤጎና፣ ዲላ ፣ አገረ ማርያም፤ ጉጂ
ቡድን 6፡መተሀራ፤ አዋሽ ሰባት/አርባ (አካባቢው) ፣ድሬዳዋ፣ ሃረር ፣ ጅግጅጋ
ቡድን 7፡ደ/ብርሃን ፤ከምቦልቻ ፤ደሴ፤ ተንታ፤ ወልዲያ ፤ቆቦ፣
ቡድን 8፡ሶዶ ጎራጌ ፤ አረቅጥ ፤ ሆሳህና ከተማ ፤ ወላይታ፣ አርባ ምንጭ፣ ጅንካ
ቡድን 9፡ ሱሉልታ ፤ ለገጣፎ ፤ወሊሶ፣ ወልቂጤ ፤ቡራዩ ፤ ሆለታ ፤ አዲስ አለም ፤ ጊንጪ አምቦከተማ

ማሳሰቢያ፦ከላይ በተጠቀሱት ከተሞችና አካባቢዎች የምትገኙ በሁለቱም ፆታ ዕድሚያችሁ ከ17 አመት በታች የሆናችሁ በእግርኳስ፣በቮሊቦል፣ በጠረጴዛ ቴኒስ፣ በወርልድ ቴኳንዶ ፣ በፓራአትሌቲክስ፣ በቦክስ ፣ በቅርጫት ኳስ ፣ በአትሌቲክስና በብስክሌት ስፖርቶች ችሎታው ወይም ተሰጥኦው አለን የምትሉ ታዳጊ ስፖርተኞች ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እያሳሰብን የመልማይ ልዑካኑን መዳረሻ በየጊዜው በማህበራዊ ድህረ- ገፃችን የምናሳውቅ መሆኑን አናሳውቃለን።
126 viewsSam Son, 19:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 21:46:41
FREESTYLE WORLD TAEKWONDO CLUB

ሁሉም የስፖርት ቤተሰቦች ተጠርቷል ሁላችሁንም ጋብዘናል።
264 viewsSam Son, 18:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 15:33:00 በ8/12/2014 በተደረገው ባደረግነው የቀበቶ ፈተና ከ 1_10 የወጡ የማዕከላችን ተማሪዎች
1,ኤክሳዶስ አቡ
2,ሱራፌል መላኩ
3,ሶፎንያስ ብሩክ
4,በረከት ኤፍሬም
5,ተሊላ ደቻሳ
6,ዳንኤል ሽመልስ
7,ቢቂላ አስራት
8,መቅደስ ሽመልስ እና ፍራኦል ሲሳይ
9,ሚክያስ ብሩክ እና ሲሳይ አብዲ
10,ይዲድያ አቡ፣አብድረሂም ጋሊ፣ቦጋለ ፀጋዬ እነዚህ ናቸው ።
ቅሬታ ካለ reply በማለት ቅሬታ ማቅረብ ይቻላል ።
221 viewsSam Son, edited  12:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 11:06:40
ደረሰ ደረሰ ነሐሴ 29 አይቀርም ሞር ሞር ሲኒማ
228 viewsSam Son, 08:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 11:06:39
ፍሪ ስታይል ይለያል !
213 viewsSam Son, edited  08:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ