Get Mystery Box with random crypto!

📡Akmal 📡Dish info📺🔧🔧🔧

የቴሌግራም ቻናል አርማ football_hdsport — 📡Akmal 📡Dish info📺🔧🔧🔧 A
የቴሌግራም ቻናል አርማ football_hdsport — 📡Akmal 📡Dish info📺🔧🔧🔧
የሰርጥ አድራሻ: @football_hdsport
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 653
የሰርጥ መግለጫ

✔ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ🔴
✔ አዳዲስ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል
✔የአዳዲስ ቻናሎችን ፍሪኩዌንሲ ያገኙበታል
✔የፈለጉትን ቻናል ʙɪss ᴋᴇʏ ያገኙበታል
✔ቻናሉን ሊንክ ለዘመድ ጓደኞቻችሁ ሼር ያድርጉ።
(ጦራ)
ᴀɴʏ ᴄʀᴏss
ᴄʀᴏss፦ @Mahir6
ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ @Akmu6bot

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-06-18 12:00:09 ይሔ የ
GOLDSTAR 7600HD
GOLDSTAR 7700HD
GOLDSTAR 7800HD
GOLDSTAR 7900HD
LIFESTAR 9200HD Gold
LIFESTAR 9300HD Gold
LIFESTAR 1000HD Gold
LIFESTAR 2000HD Gold
LIFESTAR 3000HD Gold
LIFESTAR 4000HD Gold
LIFESTAR 9200HD SMART
LIFESTAR 9300HD SMART
LIFESTAR 1000HD SMART
LIFESTAR 2000HD SMART
LIFESTAR 3000HD SMART
LIFESTAR 4000HD SMART
LIFESTAR 9200HD MINI
LIFESTAR 9300HD MINI
SUPERSTAR 9200 HD Super V8
SUPERSTAR 9300 HD Super V8
SUPERSTAR 9200 HD SMART V8
SUPERSTAR 9300 HD SMART V8
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ No Signal ካላችሁ Port አስተካክሉ።
What's New
Improve TikTok App
Improve YouTube App
Fix Time Setting
Improve Stability
@football_HDsport
538 viewsⒶⓀⓊ Đĭ§ĥ Ĥąčķ€ř, 09:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-09 19:22:48
#ኢትዮጵያ #ግብፅ የሚያደርጉትን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ በ ETV ENTERTAINMENT HD መመልከት ይችላሉ!

ETHIOSAT
Freq 11105 H 45000
473 viewsⒶⓀⓊ Đĭ§ĥ Ĥąčķ€ř, edited  16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 21:06:04
ኢትዮ ቴሌኮም

ኢትዮ ቴሌኮም ከሀገር ውጪ ባለው ከፍተኛ የባንድዊድዝ ተሸካሚ የኢንተርኔት መገናኛ መስመሮቹ ላይ ባጋጠመው ችግር ምክንያት የኢንተርኔት አገልግሎት መቆራረጥ ወይም የፍጥነት መቀነስ ሊያጋጥም እንደሚችል አሳዉቋል፡፡

ደምበኞቹ በትዕግስት እንዲጠብቁም ዛሬ ጠይቋል።

https://t.me/football_hdsport/648
521 viewsⒶⓀⓊ Đĭ§ĥ Ĥąčķ€ř, edited  18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 19:56:59
Ethiosat/NSS12 57°E ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ስርጭቱ ለግዜው ተቋርጧል። JTv እና ሌሎች ጥቂት programዎች ብቻ ናቸው እየሰሩ የሚገኙት
462 viewsⒶⓀⓊ Đĭ§ĥ Ĥąčķ€ř, 16:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 16:27:29 Ethiosat/NSS12 57°E ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ስርጭቱ ለግዜው ተቋርጧል።
JTv እና ሌሎች ጥቂት programዎች ብቻ ናቸው እየሰሩ የሚገኙት
449 viewsⒶⓀⓊ Đĭ§ĥ Ĥąčķ€ř, edited  13:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-30 14:02:52
አስደሳች ዜና
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
GOLDSTAR 9000 Ghost ሁሉም ረሲቨሮች ላይ አዲስ ገዛችሁም ቢሆን ወይም ከዚህ በፊት ገዝታችሁም ቢሆን በነፃ 6ወር Apollo እና Apollo5 IPTV ሰርቨር ከ GOLDSTAR ድርጅት ተበርክቶላችሗል ከሚከፍታቸው ቻናሎች ውስጥ Beinsport, Dstv (Supersport), Canal+, SkySport, StarSport.... ይገኙበታል ከናንተ ምንም አይጠበቅም ከፍታችሁ መጠቀም ብቻ ነው የምታስተካክሉት ነገር የለም እነዚህን ስጦቻዎች ከየትም አታገኙም ከ GOLDSTAR ብቻ ነው እስኪ አንድ ግዜ Goldstar ካንፓኒን እናመሰግናለን በሉልኝ።
557 viewsⒶⓀⓊ Đĭ§ĥ Ĥąčķ€ř, 11:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-28 09:49:10
አለም በጉጉት የሚጠብቀዉ ቻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ በነፃ ቻናሎች ይመልከቱ

ምሽት 4:00
Liverpool Real Madrid
LIVE ON TV varzish HD
Football HD


______________
______________

ቶሎ ቶሎ የዲሽ መረጃ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ

https://t.me/football_hdsport/631
481 viewsⒶⓀⓊ Đĭ§ĥ Ĥąčķ€ř, 06:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 13:02:23 ስልክን እንደ Remote ለመጠቀም
ስልክን እንደ Satellite Finder ለመጠቀም
ስልካችን ውስጥ ያሉ fileሎችን receiver ላይ ለማጫወት
receiverራችን ላይ ያሉ channelሎችን በስልካችን ለማየት የሚረዳው GM SCREEN Latest version App ነው።
@football_Hdsport
477 viewsⒶⓀⓊ Đĭ§ĥ Ĥąčķ€ř, 10:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 17:05:36 ዛሬ ምሽት ተጠባቂ የ ፕሪሜር ሊግ ጨዋታ

ማታ 04:00
Newcastle Arsenal
Live on WATAN 2 TV
PTV SPORTS HD
SPORT 2HD
690 viewsⒶⓀⓊ Đĭ§ĥ Ĥąčķ€ř, edited  14:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 22:11:55
Live on LEMAR TV
890 viewsⒶⓀⓊ Đĭ§ĥ Ĥąčķ€ř, 19:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ