Get Mystery Box with random crypto!

Ķĩ¥ãÿã 🙃🙃🙃🙃

የቴሌግራም ቻናል አርማ fonkeya12 — Ķĩ¥ãÿã 🙃🙃🙃🙃 Ķ
የቴሌግራም ቻናል አርማ fonkeya12 — Ķĩ¥ãÿã 🙃🙃🙃🙃
የሰርጥ አድራሻ: @fonkeya12
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.26K
የሰርጥ መግለጫ

█▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀█
█░░╦─╦╔╗╦─╔╗╔╗╔╦╗╔╗░░█
█░░║║║╠─║─║─║║║║║╠─░░█
█░░╚╩╝╚╝╚╝╚╝╚╝╩─╩╚╝░░█
#Pic pp
#Zafen
#Video
#Tiktok video
#Poems
#Dance
#Cover music
Ye channelchen creat @fonkeya
@fonkeya cross ~~cross~~cross @fonkeya ♡♡♡♡♡♡♡♡

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-30 19:47:02 ገና ስትመጪ ሳይሽ ከሩቅ ማዶ
ሌላ አላይ አለኝ ልቤ አንቺን ወዶ
ልቤም ቸኮለ አይናቼም ፈጠጡ
በፍቅር እግሮቼ ውዳንቺ እየሮጡ
ሰላምታ ጠየኩኝ እጆቼን ዘርግቼ
አይንሽን እያዩ ሁለቱም አይኖቼ
በጣም ደስ ብሎኝ ከልቤ እየሳኩኝ
አንደበቴ ተከፍቶ እንቀመጥ አልኩኝ
ዛፍ ስር ቁጭ ብለን ብዙ ስናወራ
አውጥቼ ልነግርሽ የልቤን መከራ
ዘቅዝቄ ነገርኩሽ ሁሉን በየተራ
ፍቅሬን እንዳልነግርሽ አንደበቴ ፈራ
እንግዲህ ልንገርሽ ልግለፀው እውነቱን
አይኔ ይነግርሻል ባንቺ መጎዳቱን
ካንቺ ተለይቼ መኖር አይሆንልኝ
አፍቅሬሻለሁኝ ባክሽ እወቂልኝ


ስሜቶቻችንን በግጥም

𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 𝐒𝐇𝐄𝐑

[
@fonkeya12 ] [ @fonkeya12]
99 views#bňŵâäª ƈཞʑɛყ , 16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 19:46:32 ያንተን ፍቅር


ከሰው የማያደርስ ራስን የሚያሳጣ
ያዝኩት ብዬ ሳስብ ከጄ የሚወጣ
በሀሴት አስፈንድቆ በሀዘን የሚያስቆዝም
ሳይጠሩት የሚሄድ ሲጠሩት የሚል ዝም
በራድ ነው ብዬ ስለው የሚሆንብኝ ሞቃት
ሲያጣህ አስከፍቶ ሲያገኝህ ሚያስደስት

ሳያስፈቅድ ገብቶ የሰው ልብ የሚሰርቅ
ስርቀው ሚጠጋ ስቀርበው የሚርቅ
ህመሜ ነው ስለው የሚሆነኝ መዳኒት
ግራ የገባው ነው ህልም አይሉት ቅዠት
ወይ አይመጣ ቆርጦ ወይ ጭራሹን አይቀር
ምነው ባላወኩት እኔ ያንተን ፍቅር።



ስሜቶቻችንን በግጥም

𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 𝐒𝐇𝐄𝐑

[
@fonkeya12] [ @fonkeya12 ]
98 views#bňŵâäª ƈཞʑɛყ , 16:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 07:59:08 ፍቅሬ አበባዬ አካሌ ወዳጄ ቆሜ አየውሽ ጥለሺኝ ስቴጂ
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ህ ይ ወ ቴ
┏━ ━━━━ ━┓
@fonkeya12
@fonkeya12
@fonkeya12
┗━ ━━━━ ━
131 views#bňŵâäª ƈཞʑɛყ , 04:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 19:54:58 ​​​ ....

ፍቅር እውነት ካልሆነ እውነት በራሱ እውነት አይደለም።
በተግባር ያልተገለፀ ፍቅር ልብ_ወለድ
ነው።
ብዙ ፍቅር ባለበት ቦታ ስሕተት ሊኖር ይችላል።
ፍቅር ከሌለበት ቦታ ግን ሁሉም ስሕተት ነው።
የፍቅር ምሽት ይሁንለ
ላችሁ

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ሼር
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌𝙟𝙤𝙞𝙣 𝙪𝙨 :
@fonkeya12
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
149 views#bňŵâäª ƈཞʑɛყ , 16:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 14:56:15
#ጥያቄ_3

ማነው ካሮት በልቶ ያደገ

እዚህ ፎቶ ላይ የተደበቁ 6 ቃላቶች አሉ ..... ምን ምን ናቸው ሁሉንም ያገኘ ጀግና ነው

@fonkeya12
@fonkeya12
163 views#bňŵâäª ƈཞʑɛყ , 11:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 14:54:37
በኛ ሃገር የትዳር ጥምረት ውስጥ እንደ ዋነኛ መስፈርት የሚጠየቀው ነገር የወንዱ ልጅ እድሜ ከሴቷ መብለጡ ነው ....... በርካታ ጥናቶች እንደሚሉት ከሆነ ግን በትዳር ውስጥ የሴቷ እድሜ ከወንዱ እኩል መሆን ወይንም መብለጥ ትዳሩ የሰመረ እና የተሳካ እንዲሆን ያደርገዋል ...... በተጨማሪም በእድሜ ምትበልጠው ሚስት ያለው ወንድ በሕይወቱ ደስተኛና ስኬታማ ነው

@fonekay12
@fonkeya12
144 views#bňŵâäª ƈཞʑɛყ , 11:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 14:50:46 የሰው ልጅ ውስጡን ማየት ካልቻለ ፍቅርን ፍለጋ አለምን ቢያካልል ይንከራተታል እንጂ አያገኘውም። ሰው እንጀራ ፍለጋ በየበረሀው በረሀብ እና በድካም ሲወድቅ ፤ በየባሕሩ ሲሰምጥ እናያለን ። ፍቅርን ፍለጋ ግን አንድ እርምጃ ወደራሱ ልብ በመመለስ ለፍቅር ሲወድቅ አላየንም
አንዳንድ ሰው በመጠጥ ሰክሮ ሲንገዳገድ እናያለን ። በፍቅር ሰክሮ ግን የወደቀ አላየንም ጥቂት የማይባሉ አምሺዎች ምሽታቸውን በአስረሽ ምቺው ቤት ሲያሳልፉ እናያለን። ቤታቸው ሲገቡ ግን ደስታም ሆነ ፍቅር የለም።ሰው ለደስታ እያለ ይጠጣል በጊዜያዊ ደስታው ውስጥ ግን ፍቅርን ረስቶዋል። የጠበበውን የሚያሰፋ፤ የራቀውን የሚያቀርብ ፤ የጨነቀውን ሚያረጋጋ፤ የደከመውን የሚያሳርፍ ልከኛ መድሀኒት ነው።
ነገር ግን ይህን ፍቱን መድሀኒት በየለቱ የሚውጠው የለም።

#ሼር


𝙟𝙤𝙞𝙣 𝙪𝙨 :
@fonkeya12
139 views#bňŵâäª ƈཞʑɛყ , 11:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 14:48:27 Enter a caption here!
123 views#bňŵâäª ƈཞʑɛყ , 11:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 14:43:27 #እህት_አለም#


እቴዋ ሳልነግርሽ ከጎኔ አለመኖርሽን ፤
ጫወታ እና ሳቅሽ ሁሉም መሄዱን፤
ተረዳኝ መሰለኝ በእጅጉ ማዘኔን፤
ሰማዩ ደምኗል አልደመቀም እስካሁን።

የተጓዝንባቸው መንገዶችም ሁሉ፤
ዛፍ ቅርንጫፉም አእዋፉም በሙሉ፤
ብቻ የሚጠሩሽ ስምሽን ሚያነሱ
አጠገቤም እንደሆንሽ ያስመስላሉ።

ጓዴ አብሯደጌ ሀዘንና ደስታውን፤
ችግርና ድሎትን ብርድና ሙቀቱን።
ጫወታና ቧልቱን ለቅሶ ሳቁንም፤
ካንቺ ማሳለፌን መቼም አልዘነጋም።

እታለም ልበልሽ አሁን አሁን ሳስብሽ፤
አንቺ ማለት እኮ ለኔ በጣም ለዩ ሴት ነሽ።

አምናለው ያ ቀን ይመጣል ተመልሶ፤
እንዲሁ በዋዛ አይቀርም እንባዬን አርሶ።

ያሳለፍነውም ሁሉ ፈፅሞ አይረሳም፤
ዛሬም በልቤ ውስጥ አለሽ አትጠፊም፤
እህትነትን ሳስብ አስብሻለው ሁሌም።

እንደዛሬው ተለያይተን ተጠፋፍተን አንቀርም፤
ዳግም አንድ ላይ ሁሉን እናያለን
ካንቺ ጋር #እህትአለም።


To S.H.



by @crzygirel

Join us
@fonkeya12
136 views#bňŵâäª ƈཞʑɛყ , edited  11:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 14:37:06 ከአንቺ ሲያገናኘኝ
ሰአትን ደቂቃን አርዝሞ የፈጠረው
ከአንቺ ሲያገናኘኝ ለምን አሳጠረው
ይሄን ምጠይቀው አንዱን ፈጣሪን ነው
አንቺን ያገናኘኝ ምክኒያት ቢኖረው ነው
ከዛስ አትይኝም...
ልክ አንቺን ሳገኝሽ ሰአቱ ይሮጣል
ዝምተኛውን ልጅ ወሬኛ አርገሽኛል
ብዬ አልዋሽሽም...
ግን...በፊት ከነበርኩት አሁን ብሶብኛል
ከዛስ አትይኝም?...
እድለኛ እኮ ነኝ እያልኩ አወራለው
ለምን ይሆን እንዲ የምታስብልኝ እያልኩ አስባለው
ከዛስ አትይኝም?...
ወደ ላይ አግጥጬ ፈጣሪን አያለው
የውስጧን ባላውቅም ከልቧ ከሆነ የምታስብልኝ
መቼም አትቀይራት እንዳንሰለቻች አንተ ጠብቅልኝ እያልኩኝ ፀለይኩኝ
ከዛስ አትይኝም....
ብቶጅኝ ባትወጅኝ እኔ እወድሻለው
አንቺን ስለሰጠኝ አመሰግናለው።


ከወደዱት አጋሩ

✦_
@fonkeya12_
♡ ㅤ   ❍ㅤ    ⎙ㅤ   ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
137 views#bňŵâäª ƈཞʑɛყ , 11:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ