Get Mystery Box with random crypto!

፨ በእንተ ማርቆስ 16:9-20 ፨ ክፍል ፪ ከዚህ ቀደም እንዳየነው በሁለተ | ፍኖተ አትናቴዎስ!

፨ በእንተ ማርቆስ 16:9-20 ፨ ክፍል ፪ ከዚህ ቀደም እንዳየነው በሁለተኛው ክፍለዘመን የተነሱ አባቶች የማርቆስ ወንጌልን የመጨረሻ ክፍል ከማወቅ አልፈው ለስብከት ይጠቀሙበት ነበር። የክፍሉን እውነተኛነት የሚጠረጥሩ አካላት የሚያቀርቧቸው ሁለት ኮዴክሶችን የተመሰረቱ ሙግቶች እጅግ ደካማ መሆናቸው ሲበዛ ግልጽ ነው። የዚህን የወንጌል ክፍል ታሪካዊነት የበለጠ የሚደግፈው ደግሞ…