Get Mystery Box with random crypto!

በመዳፍህ ላይ ያረፈ የዝናብ ጠብታ ንፁህ ከመሆኑ የተነሳ ሊጠጣ ይችላል። በቆሻሻ ቦታ ላይ ያረፈ የ | ፍቅርን በደብዳቤ @ fkrn bedebdabe

በመዳፍህ ላይ ያረፈ የዝናብ ጠብታ ንፁህ ከመሆኑ የተነሳ ሊጠጣ ይችላል። በቆሻሻ ቦታ ላይ ያረፈ የዝናብ ጠብታ እግርን እንኳ ለመታጠብ አይሆንም። በሞቃታማ ቦታ ላይ ያረፈ የዝናብ ጠብታ መድረቁ አይቀርም። በቅጠል ላይ ያረፈ የዝናብ ጠብታ እንደ እንቁ ያብረቀርቃል። የዝናቡ ጠብታ ተመሳሳይ ነው ነገርግን ቆይታውንና ጥቅሙን የሚወሰነው በሚያርፍበት ቦታ ነው። የምትውልበት ቦታና አብራኸው የምትውለው ሰው ልክ እንደ ዝናቡ ጠብታ ጠቃሚነትህንና ቆይታህን ልወስኑት ይችላሉ። አብረኸው የምትውለው ሰው ንፁህ ልብ ያለውና አላማውን ትልቅ ከሆነ የአንተም ስብዕና በበጎነት ይቀይረዋል። የምትውለው ሰው የወረደ ስብዕና ያለው ከሆነ የአንተም ስብዕና በመጥፎ ሊቀይረው ይችላልና ውሎህን መልካም ቦታና መልካም ሰው ጋር ይሁን።

ከfb መንደር
join and follow our channel
Share Share Share
@fkrnbedebdabe