Get Mystery Box with random crypto!

ክፍል.......9 የመጨረሻው ክፍል (በእውነተኛ ታሪክ የተመሰረተ) | 💕 ፍቅርን በቃላት 💕

<<ጠይሙ ባሌ !>> ክፍል.......9 የመጨረሻው ክፍል (በእውነተኛ ታሪክ የተመሰረተ) አዘጋጅ፦ ፍቅርን በቃላት . . . .....ግራ ግብት ብሎኝ ተገትሬ ቀረሁ...ባል እንዴት ይሸኛል? ደህና ሁን ወይስ መልካም እድል ተብሎ? ይጨበጣል: ይታቀፋል ወይስ ይሳማል? ወዳጅ ነው ጠላት? ውስጤ ከሚተራመሰው ሙግት ባሌ ተመለሰና…