Get Mystery Box with random crypto!

ፍቅርን በቃላት በማንኛውም ፍቅር ውስጥ ጦርነት አለ። ሴቷ መዋጋቱንም ሆነ ማፈግፈጉን በሚገባ | 💕 ፍቅርን በቃላት 💕

ፍቅርን በቃላት

በማንኛውም ፍቅር ውስጥ ጦርነት አለ። ሴቷ መዋጋቱንም ሆነ ማፈግፈጉን በሚገባ ስታውቅበት፤ ወንዱ ግን ጦርነት ውስጥ መሆኑን እንኳን ከነአካቴው አያውቀዉም። ለዚህም ነው የሚጠጣ ካገኘ ባይጠማውም ይጠጣል። ሴት ካየም ባያፈቅርም ፍቅርን መስራት ይችላል። ሴቷ ግን ቢጠማት እንኳን የምትጠጣውን ትመርጣለች ከማፍቀሯም በላይ መፈቀሯን አጥብቃ ትከታተላለች።

የአሜሪካ የሳይኮሎጂ "አባት" ዊልያም ጀምስ


‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄



አሁኑኑ ሼር አድርጉ

@fkrn_be_kalat
ፍቅርን በቃላት
┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄