Get Mystery Box with random crypto!

༺༒༻ ማኅሌት ዘደብረ ምጥማቅ ༺༒༻ እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብ | ፍሬ ማኅሌት

༺༒༻ ማኅሌት ዘደብረ ምጥማቅ ༺༒༻

እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ከሊቃውንቱ ጋራ አብረን ለማመስገን ይረዳን ዘንድ በሌሊቱ ቁመት ላይ የሚባለው ቃለ እግዚአብሔር እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል።

፩/ ነግሥ ለኵልያቲክሙ

ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤
ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ በሣሕል፤
እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤
ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤
ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።

ዚቅ፦

ወሀለወት አሐቲ ድንግል ብርህት ከመ ፀሐይ፨እንተ ታስተርኢ እምአርእስተ አድባር ፨ ወትትመረጐዝ በትእምርተ መስቀል።

፪ .ነግሥ /ለልሳንከ መልክአ ሚካኤል/

ሰላም ለልሣንከ መዝሙረ ቅዳሴ ዘነበልባል፤
ወለድምፀ ቃልከ ሐዋዝ ቀርነ መንግሥቱ ለቃል ፤
ሞገሰ ክብሩ ሚካኤል ለተላፊኖስ ባዕል፤
አልቦ ዘይትማሰለከ በልማደ ምሕረት ወሣሕል፤
እንበለ ባሕቲታ እኅትከ ማርያም ድንግል።

ዚቅ፦

መላእክት በልሳነ እሳት ይሴብሑኪ ፨ መላእክት በአክናፈ ብርሃን ይኬልሉኪ ፨ ማርያም እምነ ወእሙ ለእግዚእነ ፨ መላእክት በቀለመ ወርቅ ይጽሕፉ ውዳሴኪ ፨ እስከ ዳግም ምጽአቱ ለበኲርኪ።

፫ .ነግሥ / ዘመንክር ጣዕሙ /

ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ ፤
ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤
መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ ፤
ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤
እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኰት ስሙ።

ዚቅ፦

እግዚአብሔር ውእቱ ብርሃንኪ ለዓለም ፨ ወመሠረትኪ ለትውልደ ትውልድ ፨ ኢየኃልቅ ብዝኃ ሰላምኪ ፨ ወነገሥት ይትቀነዩ ለኪ ፨ ያመጽኡ አምኃኪ እምርኁቅ ብሔር።

፬ .ለዝክረ ስምኪ / መልክአ ማርያም /

ሰላም ሰላም ለዝክረ ስምኪ ሐዋዝ ፤
እምነ ከልበኔ ወቊስጥ ወእምነ ሰንበልት ምዑዝ፤ ማርያም ድንግል ለባሲተ ዓቢይ ትዕዛዝ ፤
ይስቅየኒ ለለጽባሑ ወይነ ፍቅርኪ አዚዝ ፤
ከመ ይሰቅዮ ውኂዝ ለሠናይ አርዝ።

ዚቅ፦

በአልባሰ ወርቅ ዑጽፍት ወኁብርት ፨ እኅትየ መርዓት ርግብየ ሠናይት ፨ ርቱዕ አፍቅሮትኪ እምወይን ፨ መዓዛ ዕፍረትኪ እምኲሉ አፈው ፨ እትፌሣሕ ወእትኃሠይ ብኪ ፨ ናፍቅር አጥባትኪ እምወይን ፨ ኲለንታኪ ሠናይት ፨ እንተ እምኀቤየ አልብኪ ነውር ፨ ወኢምንትኒ ላዕሌኪ ፨ ፃዒ እምሊባኖስ እኅትየ መርዓት።

ወረብ፦

በአልባሰ ወርቅ ዑጽፍት ወኁብርት፤
እኅትየ መርዓት ርግብየ ሠናይት እኅትየ።

፭ . ለገጽኪ / መልክአ ማርያም /

ሰላም ለገጽኪ ዘጥቀ ይልሂ፤
እምነ ከዋክብት ወወርኅ ወእምነ ፀሐይ መብርሂ፤
ማርያም ድንግል ፍንዋትየ ሠርሂ፤
በመዓልት ወበሌሊት ኢይርከበኒ ጸናሂ፤
መሥገርተ አበሳ ዘይጠፍር ወግብ ይድሂ።

ዚቅ፦

ክበበ ገጻ ከመ ወርኅ፨ ወአዕይንቲሃ ከመ ኮከበ ጽባሕ ፨ ወቆማ ከመ በቀልት ፨ ለማርያም ድንግል፨ ወላህያ ከመ ጽጌረዳ ፨ ከመ ፍሕሶ ቀይሕ ከናፍሪሃ ፨ እስመ ወለደት ለነ ፨ መና ኅቡዓ ፨ ዘውእቱ ሕብስተ ሕይወት መፍትሔ ሕማማት።

ወረብ፦

ክበበ ክበበ ገጻ ከመ ወርኅ ወአዕይንቲሃ ከመ ኮከበ ጽባሕ፤
ወቆማ ከመ በቀልት ለማርያም ድንግል።

፮ . ለጉርዔኪ / መልክአ ማርያም /

ሰላም ለጉርዔኪ ሠናይ እምወይን፤
በከመ ይቤ ሰሎሞን፤
ማርያም ድንግል ለባሲተ ዓቢይ ብርሃን ፤
ክድንኒ ገርዜነ ጸጋ ኢያዕጽበኒ ዕርቃን፤
ዘኢአነምዎ ጠቢባን በኪን።

ዚቅ፦

በከመ ይቤ ሰሎሞን በእንተ ማርያም ፨ ንዑ ንትፈጋዕ ወኢይኅልፈነ ፨ ጽጌ ደመና መስቀል ዘዮም ፨ አብርሃ በስነ ማርያም ፨ ጴጥሮስኒ ሰመያ እመ ብርሃን ፨ ጳውሎስኒ ይቤላ ደብተራ ግዕዛን ፨ አጽገዩ ሕዝበ ወመሐይምናን ፨ በቤተ መርዓ ተመልዑ ክርስቲያን።

ወረብ፦

በከመ ይቤ ሰሎሞን ሰሎሞን በእንተ ማርያም፤
ንዑ ንትፈጋዕ ወኢይኅልፈነ ጽጌ ጽጌ ደመና አብርሃ በስነ ማርያም።

፯ . ለመልክዕኪ / መልክአ ማርያም /

ሰላም ለመልክዕኪ ዘተሠርገወ አሚረ ፤
ዘያበርህ ወትረ ፤
ፍቅርትየ አንቲ እንተ ታበድሪ ፍቅረ፤
አርእይኒ ገፀ ዚአኪ ማርያም ምዕረ ፤
ዘኢይሰምዖ ካልዕ እንግርኪ ነገረ ።

ዚቅ፦

ትበርህ እምኮከበ ጽባሕ ፨ ወታስተርኢ እምአርእስተ አድባር ፨ አዳም ወሠናይት ፅዕዱት ወብርህት ከመ ፀሐይ።

ወረብ፦

ትበርህ እምኮከበ ጽባሕ ወታስተርኢ እምአርእስተ አድባር፤
አዳም ወሠናይት ፅዕዱት ወብርህት ከመ ፀሐይ ብርህት።

፰ . በዝንቱ ቃለ ማኅሌት / መልክአ ማርያም /

በዝንቱ ቃለ ማኅሌት ወበዝንቱ ይባቤ፤
ለዘይስእለኪ ብእሲ ጊዜ ረከቦ ምንዳቤ፤
ብጽሒ ፍጡነ ትሰጠዊዮ ዘይቤ፤
ማርያም ዕንቊየ ክርስቲሎቤ፤ወምዕዝተ ምግባር እምከርቤ፤
ዘጸገየ ማሕጸንኪ አፈወ ነባቤ።

ዚቅ፦

ኢይትዓፀው አናቅጽኪ ፨ ክቡራት ዕንቊ መሠረትኪ ፨ ሠናይት ሰላማዊ ት፨ እንተ ናፈቅራ በጽድቅ ፨ መዓዛ አፉሃ ከመ ኮል።

ወረብ፦

ኢይትዓፀው አናቅጽኪ ክቡራት ዕንቊ መሠረትኪ፤
ሠናይት ሰላማዊት እንተ ናፈቅራ እንተ ናፈቅራ በጽድቅ።

፱ .ማኅሌተ ጽጌ / ኦ ሰላመ ሰጣዊት /

ኦ ሰላመ ሰጣዊት እንተ /ዘ/ ትሔውጺ እምርኁቅ፤ ወትትረአዪ ለኲሉ በደብረ ምጥማቅ፤ ተፈሥሒ ድንግል ዘገዳመ ጽጌ ማዕነቅ፤
እስመ ተሰምዓ በምድርነ ቃለ ተአምርኪ ጽድቅ፤ ለአድኅኖ ኃጥዕ ዘይበቊዕ እምብሩር ወወርቅ።

ዚቅ፦

እንተ ታስተርኢ እምአርእስተ አድባር ፨ ርኁቅ ጻድቃን ኪያሃ አብደሩ እምወርቅ ፨ ሀገረ ክርስቶስ ሐዳስ ንድቅ ወበውስቴታ የሐድር ጽድቅ

°༺༒༻° አንገርጋሪ °༺༒༻°

ዓይ ይእቲ ዛቲ እንተ ታስተርኢ እምርኁቅ ከመ ማኅቶት ብርህት ከመ ፀሐይ ሙሴኒ ርእያ ሀገር ቅድስት ዕዝራኒ ተናገራ ዳዊት ዘመራ።

°༺༒༻° እስመ ለዓለም °༺༒༻°

ዓይ ይእቲ ዛቲ እንተ ትሔውጽ ከመ ጎሕ ፨ አዳም ከመ ወርኅ ሠናይት ፨ ከመ ሥርዓት ብርህት ፨ ከመ ፀሐይ እምሊባኖስ ትወጽእ መርዓት ፨ እምነ ጽዮን አግአዚት ታቦተ ፍስሓ ምስሌሃ ፨ ወአሕዛብኒ ቅድመ ገጻወትረ ተሃሉ ምስሌነ።

°༺༒༻° አመላለስ °༺༒༻°

ታቦተ ፍስሓ ቅድሜሃ ወአሕዛብኒ ቅድመ ገጻ፤
ወትረ ተሃሉ ምስሌነ።

°༺༒༻° ዕዝል °༺༒༻°

ቡርክት አንቲ ማርያም ወቡሩክ ፍሬ ከርሥኪ ፨ ፀሐይ ብሩህ ወወርኅ ንጸሕ ፨ ኮከብ ሥርግው ኀበ ማርያም ኀደረ ፨ አንጺሖ ሥጋሃ ኀበ ማርያም ነጸረ፨ ቀዲሶ ኪያሃ ኀበ ማርያም ኀደረ፨ መለኮቶ ወልድ ውስተ ሥጋሃ ደመረ፨ መንክር ግርማ ኃይለ ልዑል ጸለላ፨ መላእክት ይኬልልዋ።

°༺༒༻° ምልጣን °༺༒༻°

መንክር ግርማ ኃይለ ልዑል ጸለላ፤
መንክር ግርማ ኃይለ ልዑል ጸለላ፤ መንክር ግርማ።

°༺༒༻° አቡን በ፪ ሃሌታ °༺༒༻°

እምርኁቅሰ ርእይዋ ወተአምኅዋ፤ ወአእመሩ ከመ ሀገሮሙ ይእቲ ነቅዓ ገነት ፤ ዓዘቅተ ማየ ሕይወት ወማኅደር ለንጹሐን።

°༺༒༻° ሰላም °༺༒༻°

ኢይትዓፀው አናቅጽኪ ፤ ክቡራት ዕንቊ መሠረትኪ፤ ሠናይት ሰላማዊ ት ፤ እንተ ናፈቅራ በጽድቅ ፤ መዓዛ አፉሃ ከመ ኮል።

++++++++++ ተፈጸመ ++++++++++

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ ታስምረን፤ በጸሎቷ ትጠብቀን ፤ ረድኤት በረከቷ ይደርብን ለዘለዓለሙ አሜን!!!