Get Mystery Box with random crypto!

፠ + + + እንኳን ለቃና ዘገሊላ በዓል አደረሳችሁ + + + ፠ በዕለቱ ከሊቃውንቱ ጋራ በኅ | ፍሬ ማኅሌት

፠ + + + እንኳን ለቃና ዘገሊላ በዓል አደረሳችሁ + + + ፠

በዕለቱ ከሊቃውንቱ ጋራ በኅብረት ለማመስገን ይረዳን ዘንድ እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል።

#ማኅሌት_ ዘቃና_ዘገሊላ

፩. ነግሥ

ሥላሴክሙ ሥላሴ ይረስየኒ መካነ፤
ድኅረ ተዋሐድኩሰ ዘሥላሴሁ ብርሃነ፤
ዮርዳኖሰክሙ ዝየ እስመ ኵለንታየ ኮነ፤
ኢየኃሥሥ እምዮርዳኖስ ሰማዕተክሙ ምእመነ ፤
ወኢይትሜነዮ ለታቦር እስመ ታቦር አነ፡፡

ዚቅ፦

ነአምን በአብ ወነአምን በወልድ ወነአምን በመንፈስ ቅዱስ ፨ እማርያም ዘተወልደ አፍቂሮ ኪያነ መጽ ኀቤነ ዘነቢያት ሰበኩ ለነ ፨ በዮርዳኖስ ተጠምቀ ከመ ይፈጽም ኵሎ ሕገ ወአስተርአየ ገሃደ፡፡

፪. ለአጽፋረ እዴከ / መልክአ ሚካኤል /

ሰላም ለአጽፋረ እግርከ ፍናዋተ ረድኤት በተኃልፎ፤
ዘኢተዳደቆን እብነ አዕቅፎ፤
ሚካኤል ቀዳሲ ትሥልስተ አካላት በኢያዕርፎ፤
ኢትኅድገኒ በዓለም እስመ ኪያከ እሴፎ፤
አልቦ ብእሲ ዘየኀድግ ሱታፎ፡፡

ዚቅ፦

ይቤ ሚካኤል ሰባሕኩከ በዮርዳኖስ፨ በቅድመ ዮሐንስ መጥምቅ፨ ሰባሕኩከ በደብር በቅድመ ሙሴ ወኤልያስ ፨ ነቢያት ምእመናኒከ ፨ ሰባሕኩከ ሰባሕኩከ ወዓዲ እሴብሐከ።

፫. ለዝክረ ስምከ / መልክአ ኢየሱስ /

ሰላም ለዝክረ ስምከ ስመ መሐላ ዘኢይሔሱ፤
ዘአንበረ ቅድመ እግዚአብሔር በአትሮንሱ፤
ኢየሱስ ክርስቶስ ለዳዊት ባሕርየ ከርሡ፤
አክሊለ ስምክ እንዘ ይትቄጸል በርእሱ፤
አህጉረ ፀር ወረሰ ኢያሱ፡፡

ዚቅ፦

ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ እስራኤል ፨ ዘገብረ ዓቢየ ወመንክረ ባሕቲቱ ፨ ወይትባረክ ስመ ስብሐቲሁ ቅዱስ ፨ ወይምላዕ ስብሐቲሁ ኲሎ ምድረ ፨ ለይኲን ለይኲን።

ወረብ፦

ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አምላከ እስራኤል፤
ዘገብረ ዓቢየ ወመንክረ ባሕቲቱ እግዚአብሔር።

፬. ለክሳድከ / መልክአ ኢየሱስ /

ሰላም ለክሳድከ ግብረ መንፈስ ቅዱስ ኬንያ፤
አዳም ሥና ወመንክር ላህያ ፤
ኢየሱስ ክርስቶስ ነቢይ ወሐዋርያ ፤
አመ ወጽአ ስሙዓቲከ በአድያመ ኵሉ ሶርያ ፤
ብፁዓት አእይንት ኪያከ ዘርእያ ፡፡

ዚቅ፦

ምድረ ዛብሎን ወንፍታሌም ፨ ፍኖተ ባሕር ማዕዶተ ሦርያ ዘገሊላ ፨ ሕዝብ ዘይነብር ውስተ ጽልመት ርእዩ ብርሃነ ፨ እስመ ብርሃን ሠረቀ ሎሙ ፨ ይትፌሣሕ ሰማይ ወትትሐሠይ ምድር ፨ እስመ ኢየሱስ ክርስቶስ መጽአ ውስተ ዓለም ፨ ንዑ ናንሶሱ በብርሃኑ፡፡

ወረብ፦

ኢየሱስ ክርስቶስ መጽአ ውስተ ዓለም፤
በብርሃኑ ንዑ ናንሶሱ በብርሃኑ ንዑ ናንሶሱ።

፭. ለመከየድከ / መልክአ ኢየሱስ /

ሰላም ለመከየድከ አሐዱ አሐዱ ፤
ውስተ ቤተ መቅደስ ለምህሮ እለ ገይሠ ለመዱ፤
ኢየሱስ ክርስቶስ ለመዓዛ ፍቅርከ ዕቍረ ናርዱ፤
አኃዊከ ሰማዕታት ቈላተ ሕማማት ወረዱ ፤
ወጻድቃኒከ ገዳማተ ዖዱ፡፡

ዚቅ፦

ሠራዊተ መላእክቲሁ ለመድኃኔ ዓለም ፨ ይቀውሙ ቅድሜሁ ለመድኃኔ ዓለም ፨ ወይኬልልዎ ለመድኃኔ ዓለም ፨ ሥጋሁ ወደሙ ለመድኃኔ ዓለም ፨ ወንብጻሕ ቅድመ ገጹ ለመድኃኔ ዓለም ፨ በአሚነ ዚአሁ ሰማዕታት ከዓዉ ደሞሙ በእንቲአሁ።

ወረብ፦

ሠራዊተ መላእክቲሁ ለመድኃኔ ዓለም ይቀውሙ ቅድሜሁ ለመድኃኔ ዓለም፤
በአሚነ ዚአሁ ሰማዕታት ከዓው ደሞሙ።

፮. ጽጌኪ ማርያም / ማኅሌተ ጽጌ /

ጽጌኪ ማርያም ገቢረ ተአምር አመ ወጠነ፤
በትእዛዝኪ አኮኑ ማየ መሳክብት አውዓየነ፤
ምንተ ገቢረ ቃለ ዚአኪ ዘስእነ፤
ሶበሰ ትፈቅዲ ከመ ታርእዪ ሥልጣነ፤
እብንኒ ኅብስተ እምኮነ።

ዚቅ፦

ወሀለወት ህየ እሙ ለኢየሱስ ፨ ወትቤሎ እሙ ወይንኬ አልቦሙ። ፨ ወትቤሎ ኀልቀኬ ወይኖሙ ፨ ወይቤሎሙ ቅድሑ ማየ ወምልዕዎን ለመሳብክት እስከ አፉሆን ፨ ቀድሑ ወወሀብዎ ለሊቀ ምርፋቅ ፨ ጥዒሞ አንከረ ሊቀ ምርፋቅ ፨ በረከተ ዘአምላክ ገብረ ፨ እስመ በረከተ ይሁብ መምህረ ሕግ።

ወረብ፦

ጥዒሞ አንከረ ሊቀ ምርፋቅ በረከተ ዘአምላክ ገብረ፤
እስመ በረከተ ይሁብ ይሁብ መምህረ ሕግ።

#አንገርጋሪ፦

እንዘ ሥውር እምኔነ ይእዜሰ ክሡተ ኮነ
ማየ ረሰየ ወይነ
ተአምረ ወመንክረ ገብረ መድኀኒነ
በቃና ዘገሊላ ከብካብ ኮነ፡፡

#እስመ_ለዓለም

ዘበዳዊት ተነበየ ወበዮሐንስ ጥምቀተ ኃርየ ፨ በቃና ዘገሊላ ማየ ወይነ ረሰየ ፨ መዓዛ ቃልከ ይትወከፍ ጸሎትየ፡፡

#ዕዝል፦

አስተርአየ ዘኢያስተርኢ ኮነ እሙነ አስተርእዮቱ ለመድኃኒነ ክርስቶስ እንዘ ይገብር ተአምረ ወመንክረ በውስተ አሕዛብ ወለማይኒ ረሰዮ ወይነ።

#ምልጣን፦

እንዘ ይገብር ተአምረ ወመንክረ በውስተ አሕዘብ ወለማይኒ ረሰዮ ወይነ።

#አቡን፦ ሃሌታ በ፭

ወእንዘ ሀለዉ ውስተ ከብካብ ቀርቡ ኀቤሁ ኲሎሙ አርዳኢሁ አንከርዎ ለማይ አእኮትዎ ለኢየሱስ በእንተ ማይ ዘኮነ ወይነ።

#ምልጣን፦

አንከርዎ ለማይ አንከርዎ አእኮትዎ ለኢየሱስ አንከርዎ ለማይ አንከርዎ።

#ዓራራይ፦

ለዘተወልደ እምቅድስት ድንግል ምንተ ንብሎ ናስተማስሎ ለመድኃኒነ አርዌ ገዳምኑ አንበሳ ወሚመ ከራድዮን ዖፍ ፀዓዳ ንጉሥ አንበሳ እምዘርዓ ዳዊት ዘመጽአ።

#ሰላም፦

ዮም ፍስሐ ኮነ በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ ወበእንተ ጥምቀቱ ፨ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ኃዲጎ ተስዓ ወተስዓተ ነገደ ፨ቆመ ማእከለ ባሕር ገብአ ወወጽአ በሰላም፡፡

ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክቡር!!!

የዓመት ሰው ይበለን

+++++++++++++ ተፈጸመ +++++++++++