Get Mystery Box with random crypto!

➭ከሄዱ በኋላ ማለቃቀስ አይነፋም!! ➭በል ወንድ ልጅ አያምርበትም! ➭በኋላ ቁጭት ህመም ለቅሶ | 🌹 የኢስላም ልጆች 🌻

ከሄዱ በኋላ ማለቃቀስ አይነፋም!!

➭በል ወንድ ልጅ አያምርበትም!

➭በኋላ ቁጭት ህመም ለቅሶ ለምን ሆነብህ?


ወይ አታቅህም ወይ አታስብህም ለምን ኡነቱን ተናግረህ ቁርጥህን አታቅም

ኡነተኛዋ ሱኒይ ሰለፊ ሴት እንደሆነች ሚሟዘዙትን አትወድም! ቆራጥ ጀግናን እንጂ
ዛሬ የማልቀስህም ሆነ የመበሳጨትህ መንስኤ እንተው ራስህ ነህ።


በመንሀጃችሁ ላይ አንድ ከሆናችሁ ምክኒያቱም ዋና መስፈርቷ መንሀጅህ ስለሆነ የሱኒይ ሰለፊያህ ሴት መስፈርት ምን እንደሁ ታውቃለህ መስፈርቷ አጠገብህ ከተገኙ እስክታመልጥህ ምን አስጠበቀህ ሊያውም ስታስባት ኑረህ


ትወዳታለህ ግን አትደፍርም አው ስትሟዘዝ ስተጠማዘዝ አው ለ1ንግግር 12ንግግር ስትናገር አይታክ (አኡዙ ቢሏህ ሚን ሀዛ ወ ሚን ሚስሉ ብላህ ይሆናል)

ምን አጠማዘዘህ ምን አስቀባጠረህ ኡነታውን ቁጭ አድርገህ አታርፍም።

ብዙ እል ነበር ተውኩት ለተገነዘበ ይህ በቂውነው

የፃፍኩትም ያየሁትን የሰማሁትን ነው

እናማ አንዳንድ ወንድሞች በውስጣቸው ይዘው ይኖራሉ ግልፅ ሳይናገሩ ተስፋን ብቻ ይዘው በኋላ ካመለጧቸው ወድያ ቅስማቸው ይሰበራል ህመም ቁጪት ይሰፍርባቸዋል
አዝነው ያሳዝናሉ!
እናም ያ ከመሆኑ በፊት እዉተኞችና
በራሳችሁ ምትተማመኑ ከሆናችሁ እውታውን መግለፁ ለናንተም መድሀኒት ይመስለኛል! ወላሁ አእለም የተሻለ መስሎ ከተፀማኝ አንፃር!!

➧ተነካክቶ የተወሰዴ!!

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1