Get Mystery Box with random crypto!

የጃቴ ኪዳነ ምሕረት የፍኖተ ሰማዕታት ሰንበት ት/ቤት መዝሙር ክፍል

የቴሌግራም ቻናል አርማ finotesemahitat — የጃቴ ኪዳነ ምሕረት የፍኖተ ሰማዕታት ሰንበት ት/ቤት መዝሙር ክፍል
የቴሌግራም ቻናል አርማ finotesemahitat — የጃቴ ኪዳነ ምሕረት የፍኖተ ሰማዕታት ሰንበት ት/ቤት መዝሙር ክፍል
የሰርጥ አድራሻ: @finotesemahitat
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 370
የሰርጥ መግለጫ

የፍኖተ ሰማዕታት ሰንበት ት/ቤት መዝሙር ክፍል

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-08 07:36:47 ​​ቅንዑ

ቅንዑ ለእንተ ተዐቢ ጸጋ(፪)
መድኃኒት ለነፍስ(፪)
መድኃኒት ኪዳነምሕረት

ለምልማ የታየች የአሮን በትሩ
የአዛኝቷ ነገር ድንቅነው ምስጢሩ
ከሴቶች ተመርጣ ንጹሕ ስለሆነች
በንጽሕናዋ እሳትን ታቀፈች
አዝ = = = = =
ስምሽን የጠራ ዝክርሽን ዘክሮ
ይኖራል በገነት አይቀርም ተባሮ
እኛም እናምናለን በቃል ኪዳንሽ
አይረሳንምና መሐሪው ልጅሽ
አዝ = = = = =
ስወለድ ጀምሮ ጨቅላ እንኳን ሆኜ
እስካሁን አለሁኝ ኪዳኗን አምኜ
እሷን በማመኔ ሁሉ ተሰጥቶኝ
ዘወትር እኖራለሁ ምንም ሳይጎድለኝ
አዝ = = = = =
እንኳን ላመነባት ለሚከዳት አዛኝ
እንደ ኪዳነምሕረት የት አለ የሚገኝ
ከደጇ ላይ ወድቀን ስሟን ስናነሳ
ይሰረይልናል መርገምና አበሳ

(=>ለምትበልጠው ፀጋ ቅኑ
የነፍስ መድኃኒት ለሆነች ኪዳነ ምሕረት)


ዲያቆን የማነብርሃን ግርማ

"የሚበልጠውን የጸጋ ስጦታ በብርቱ ፈልጉ"
፩ ቆሮ ፲፪:፴፩
397 viewsDawit@T, edited  04:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-08 07:35:00 ሰላም እንዴት አላችሁ
እነዚህን ከስር ያሉትን መዝሙራት በቀን 02/10/14ዓ/ም
ሐሙስ ስለምናጠናው በደብተር ጽፈን በመዝሙር ጥናት ሰዓት እንድንገኝ።
ማሳሰቢያ:-ሳይጽፉ መምጣት አይቻልም
311 viewsDawit@T, edited  04:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-30 22:48:27 Selam wendm ehtochea endemn alachu benege elet maletm be ken 23/09/2014 ye werb tenat selale be seat endetgegnu enasasebalen senay lelite.
438 viewsmatewos Tesfaye, 19:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-20 20:37:22 ሰላም ለእናንተ እንዴት ናችሁ ...
ግንቦት 14 እሑድ ዕለት ከቅዳሴ ሰዓት ጀምሮ በደብራችን ጳጳሳት እና ታላላቅ አባቶች ስለሚገኙ ቅዳሴ ላይ የክብር ልብስ በመልበስ ለሁሉም አባል በዕለቱ በመገኘት የበረከቱ ተሳታፊ እንዲሆን መልዕክታችንን እናስተላልፋለን።
የሰ/ት/ቤቱ ጽህፈት ቤት
583 viewsLemma Mulugeta, edited  17:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 15:29:22
579 viewsmatewos Tesfaye, 12:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 12:06:51 በዛሬው የዝክረ ቅዱስ ያሬድ የሠርክ ጉባኤ ላይ ሁላችንም የፍኖተ ሰማዕታት ልጆች 11:00 በአውደ ምሕረቱ እንገናኝ።
ሌላው ደግሞ ሁላችንም ቢያንሰ አንድ አንድ ሰው ይዘን እንድንመጣ እናሳስባለን።
521 viewsLemma Mulugeta, edited  09:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 11:59:04
478 viewsmatewos Tesfaye, 08:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ