"የጾምን በጎነት ሥጋን ከመብላት በመከልከል ብቻ እንዳትወስነው ተጠንቀቅ። እውነተኛ ጾም ከክፉ መለየት ነው። [ስትጾምየታሠርክበትን]የክፉ ሥራ [የኃጢአት]ገመድ ፍታ፤ ክፉ ያደረገብህን ባልንጀራህን ይቅር በለው የበደለህን ሁሉ ተውለት። ለጠብና ለክርክር አትጹም።" (ቅዱስባስልዮስ) 974 viewsቃለአብ, 05:38