Get Mystery Box with random crypto!

አንቺኮ... • ከምታስቢዉ በላይ ቆንጆ ነሽ! • ከምትረጂዉ በላይ ምርጥ አእምሮ አለሽ! • | ፍልስፍና ከፈላስፎች💆

አንቺኮ...


• ከምታስቢዉ በላይ ቆንጆ ነሽ!

• ከምትረጂዉ በላይ ምርጥ አእምሮ አለሽ!

• ከሞከርሽዉ ከባድ ነገር በላይ ጠንካራ ነሽ!

• ከገመትሽዉ በላይ በራስሽ መቆምና ህይወትን መምራት ትችያለሽ!!

• ምንም ይሁን ምን ከምታምኝዉ በላይ ለቤተሰቦችሽና ለራስሽ ጠቃሚ ነሽ...!!

https://t.me/filsifina_kefelasfoch
https://t.me/filsifina_kefelasfoch