ሃይፕኖቲዝም ምንድን ነው? አንድ ሰው ሲያስብ የኤሌክትሪክ ፍሰት ያመነጫል ። አንድን ድርጊት ለማድረግ ስናስብ አእምሮአችን የኬሚካል ንጥረ-ውሁዶችን የኤሌክትሪክ ሀይል እንዲፈጥሩ ያደርጋል ። የዚህ ኤሌክትሪክ ሀይል ሞገድም ጡንቻዎቻችን የፈለጉትን ተግባር እንዲከውኑ ያዘጋጃሉ ። ለምሳሌ ክንዳችንን ወደ ላይ ለማንሳት ብንወስን አእምሮአችን በውሳኔያችን አንፃር ሞገዶችን ያመነጫል ። አንድ ሰው ለአእምሮአችን ካሰብነው በተቃረነ እየነገረ ኔጌቲቭ ቻርጅ ለአእምሮአችን ቢመግብ የመጀመርያ ውጥን ሃሳባችን ይሸረሸራል ። በሌላ አባባል ፈዘናል ወይም ደንዝዘናል ። ይኼ ነው ሃይፕኖቲዝም የሚባለው ። ምንጭ የሠዎችን አእምሮ የማንበብ ክህሎት ዶክተር ትዩስዴይ ሎብሳንግ ራምፓ ትርጉም ናሚ @filsfna @filsfna 237 viewsˢᵗᵃʳ₱ØⱠØ ₲ ✧, 22:53