Get Mystery Box with random crypto!

ፈላስፎች ምን አሉ❓

የቴሌግራም ቻናል አርማ filsfna — ፈላስፎች ምን አሉ❓
የቴሌግራም ቻናል አርማ filsfna — ፈላስፎች ምን አሉ❓
የሰርጥ አድራሻ: @filsfna
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 864
የሰርጥ መግለጫ

❓ፍልስፍና ካሳለፈው ዘመን ብዛትና እንዲሁም ከጥናቱ ስፋት የተነሳ ብዙ ጊዜ በአንድ ሃሳብ ላይ የተለያዩ አቋሞች እና አመለካከቶች ይንጸባረቃሉ።
❓ስለሆነም ፍልስፍናን በሃሳብ ደረጃ ከማጥናት ይልቅ "የዋና ዋናዎቹ ፈላስፋወች ሃሳብ ምን ነበር?" በማለት የሚጠይቅ እና መልሱንም በመመለስ ላይ የሚገኝ የፍልስፍና ቻናል ነው
ለማንኛውም አይነት መረጃዎች @pawlos19 ያናግሩ።

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-04 09:42:53 Subscŕbe for any technology
88 viewsˢᵗᵃʳ₱ØⱠØ ₲ ✧, 06:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 09:41:55 https://youtube.com/channel/UCBofhv2_5FW5GP80csj_f_g
87 viewsˢᵗᵃʳ₱ØⱠØ ₲ ✧, 06:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-23 01:58:36
በየቀኑ አሪፍ ፍልስፍናዊ ንግግሮችን የሚያገኙበት channel
@filsfna
@filsfna
@filsfna

#share and #invite your friends
280 viewsˢᵗᵃʳ₱ØⱠØ ₲ ✧, 22:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-23 01:55:12
234 viewsˢᵗᵃʳ₱ØⱠØ ₲ ✧, 22:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-23 01:53:10 ሃይፕኖቲዝም ምንድን ነው?



አንድ ሰው ሲያስብ የኤሌክትሪክ ፍሰት ያመነጫል ። አንድን ድርጊት ለማድረግ ስናስብ አእምሮአችን የኬሚካል ንጥረ-ውሁዶችን የኤሌክትሪክ ሀይል እንዲፈጥሩ ያደርጋል ። የዚህ ኤሌክትሪክ ሀይል ሞገድም ጡንቻዎቻችን የፈለጉትን ተግባር እንዲከውኑ ያዘጋጃሉ ። ለምሳሌ ክንዳችንን ወደ ላይ ለማንሳት ብንወስን አእምሮአችን በውሳኔያችን አንፃር ሞገዶችን ያመነጫል ። አንድ ሰው ለአእምሮአችን ካሰብነው በተቃረነ እየነገረ ኔጌቲቭ ቻርጅ ለአእምሮአችን ቢመግብ የመጀመርያ ውጥን ሃሳባችን ይሸረሸራል ። በሌላ አባባል ፈዘናል ወይም ደንዝዘናል ። ይኼ ነው ሃይፕኖቲዝም የሚባለው ።



ምንጭ የሠዎችን አእምሮ የማንበብ ክህሎት
ዶክተር ትዩስዴይ ሎብሳንግ ራምፓ
ትርጉም ናሚ

@filsfna @filsfna
237 viewsˢᵗᵃʳ₱ØⱠØ ₲ ✧, 22:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-28 21:54:21
1.1K viewsᎮᏗᏇᏝᎧᏕ, 18:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-23 16:45:48 ሰዎች ጥያቄ አለኝ

ለምንድነው ያለፈውን ጊዜ ብቻ የምናስታውሰው? ማለቴ ስለምን የወደፊቱን ማስታወስ ተሳነን?
1.4K viewsᎮᏗᏇᏝᎧᏕ, 13:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-23 16:47:58
1.5K views𝐏𝐎𝐋𝐎 𝐆, 13:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-23 16:34:41
1.4K views𝐏𝐎𝐋𝐎 𝐆, 13:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-15 18:54:13 "...የሰው አሳብ መጨረሻ የሌለው ሰፊ ነገር ሲሆን ያሳብ መግለጫ የሆኑት ቃላት ግን በመዝገብ ይጠቀለላሉ። ከዚህ የተነሳ ሰው ላሳቡ ወሰን ያበጅለት ዘንድ አስፈላጊ ሆኖ ያገኘዋል። አሳብ የነፍስ ባህርይ ሲሆን ቃል የሥጋን ጠባይ የሚያሳይ ሆኖ ይገኛል። ነፍስ በሥጋ ውስጥ አድራ እንደምትገኝ አሳብም በቃል ውስጥ አድሮ ይኖራል። ነፍስ ሥጋን እንደምታንቀሳቅሰው አሳብም ለቃሎች ሕይወት ይሰጣቸዋል። ነፍስ ከሄደች በኋላ ሥጋ በድን እንደምትሆን ሁሉ አሳብም የተሰወረ ሲሆን ቃሎች በድን ሬሳ ይሆናሉ።..."



ምንጭ ፦ " ሥልጣኔ ማለት ምንድን ነች....ገጽ 16 "
ደራሲ ፦ ክቡር ዶክተር ከበደ ሚካኤል


ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋል
1.5K viewsℙolo G, edited  15:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ