Get Mystery Box with random crypto!

HIDAYA LIL IHSAN

የቴሌግራም ቻናል አርማ filard — HIDAYA LIL IHSAN H
የቴሌግራም ቻናል አርማ filard — HIDAYA LIL IHSAN
የሰርጥ አድራሻ: @filard
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 693
የሰርጥ መግለጫ

ሂዳያ ሊል ኢህሳን የልማት እና መረዳጃ ኢንስቲትዩት
በተቋማችን በመሰራት ላይ ያሉ ስራዎች
⇓⇓⇓
ለወጣቶች ስልጠና መስጠት
የተቸገሩ ሰዎችን በቋሚነት መርዳት
የተቸገሩ ሰዎችን ስራ ማስጀመር
አቅም የሌላቸው ህፃናት በነፃ ኢስላማዊ ትምህርት እንዲያገኙ ማድረግ
ማህበራዊ ዘመቻዎች ላይ መሳተፍ
ተቋማችንን ይደግፉ! አብረውን ይስሩ!
ለተጨማሪ መረጃ @HLIbot ላይ ያገኙናል።

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-03 21:32:08
75 views18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 20:59:07
Ethiopian Blood and Tissue Bank hit by blood shortage, appeals for donors

By Etenesh Abera

The Ethiopian Blood and Tissue Bank has said that its reserve is hit by shortage of blood and appealed for blood donors to step in.

Habtamu Taye, Ethiopian Blood Bank deputy head, told Addis Standard that the shortage was exacerbated mainly due to the summer school closures. “Currently we are collecting 250 – 300 units of blood on a daily basis which is not enough,” Habtamu said.

According to Habtamu, the Blood Bank was collecting up to 400 units daily prior to the school closure. "The difference has created a huge gap, ” he said, adding that there was not enough blood stored for emergency at the moment to meet the daily consumption of Addis Abeba based private and public hospitals.

https://addisstandard.com/news-ethiopian-blood-and-tissue-bank-hit-by-blood-shortage-appeals-for-donors/
143 viewsedited  17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 22:16:47
የትምህርት መዘጋትን ተከትሎ በክረምት ወራት የደም እጥረት ማጋጠሙን የኢትዮጵያ ደም እና ቲሹ ባንክ መግለጫ ያሳያል። ይህንንም ተከትሎ እሁድ ነሀሴ 01/2014 ተቋማችን በ2 አማራጭ ቦታዎች 9ኛ ዙር የደም ልገሳ ፕሮግራሙንም ሊያካሂድ ቀጠሮ ይዟል።... ባመቾት ስፍራ ቀይ መስቀል ወይም ቤተል አደባባይ በመገኘት ይለግሱ!

ኑ ለሌሎች መኖር ሠበብ በመሆን ሂወታችንን እናድምቀው!
#ለማኖር_መኖር
#9ኛ_ዙር_የደም_ልገሳ
#እሁድ_ነሀሴ_01/2014
#ቀይ_መስቀል
#ቤተል_አደባባይ
167 viewsedited  19:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 21:25:57
130 views18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 14:19:21
በኢስላማዊው የሂጅራ አቆጣጠር 1443ኛውን አመት አጠናቀን 1444 ሙሀረም 1 ቅዳሜ ላይ እንገኛለን። ይህ አመት ሠላም፣ ፍቅር እና ፍትህ የሚነግስበት ይሁንልን!!

የሙሀረም ወር አላህ ዘንድ ከተከበሩ ወራቶች ነውና በመልካም ስራ እንበርታ!
150 viewsedited  11:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-27 21:21:27
185 views18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 15:39:39 ዒድን ከአይታም ጋር


ሂዳያ ሊል ኢህሳን የልማት እና መረዳጃ ኢንስቲትዩት በትላንትናው እለት እሁድ ሀምሌ 04/2014 "ዒድን ከአይታም ጋር!" በሚል ስያሜ የምሳ ግብዣ አካሄደ። ፕሮግራሙ የ1443ኛ ዓ ሂ ዒድ አል አድሀ በአልን በማስመልከት የተዘጋጀ ሲሆን በኡመር ኢብኑል ኸጣብ መድረሳ የሚገኙ የቲም እና ሚስኪን ህፃናትን ያካተተ ነበር።

የፕሮግራሙ ከፊል ገፅታ ይህን ይመስል ነበር!
392 views12:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 15:38:33
311 views12:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 15:38:28
207 views12:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ