Get Mystery Box with random crypto!

ልብህ ሲደክማት ፍላጎት ነፍስህን ሲያሸንፋት መጥፎ ሀሳቦች መጥተውልህ ወንጀሉን ስራው ብለው ሲጎ | ፍቅር

ልብህ ሲደክማት
ፍላጎት ነፍስህን ሲያሸንፋት
መጥፎ ሀሳቦች መጥተውልህ
ወንጀሉን ስራው ብለው ሲጎተጉቱህ
እንዲህ በላቸው

﴿قُلْ إِنِّي أَخَافُ إِنْ عَصَيْتُ رَبِّي عَذَابَ يَوْمٍ عَظِيمٍ﴾
« እኔ በጌታዬ ባምጽ የታላቁን ቀን ቅጣት
እፈራለሁ » በላቸው ፡፡
[አንዓም 15]

ለተወሰኑ ደቂቃዎች ደስታ
ላልተወሰኑ ጊዜያት እሳት ከመግባት አላህ ይጠብቀን


`·. 𝐉𝐨𝐢𝐧 || @Fikr_ena_fegegta