Get Mystery Box with random crypto!

. ያማረ መልስ متى إذن ننتصر؟ እና መ | ፍቅር

. ያማረ መልስ
متى إذن ننتصر؟
እና መቼ ነው ድል ምናገኘው?

سننتصر ...حين يكون قدوتك عمر، وليس جوكر
ድል ምናገኘው ሞዴልህ ጆከር ሳይሆን ዑመር (ረዲየላሁ አንሁ) ሲሆን ነው።

أنت لم تفهم رسالت الجوكر
አንተኮ የጆከር ፊልምን መልእክት አልተረዳህም!

وأنت لم تفهم عقيدة عمر
አንተ ደግሞ የዑመርን (ረዲየላሁ አንሁ) እምነት አልተረዳሀውም ።

NB:- ((ጆከር :-ማለት ፊልም ውስጥ ያለ ምናባዊ ገፀ-ባህሪያት ማለት ነው))

@AbelqasimAbdurezak
@AbelqasimAbdurezak