Get Mystery Box with random crypto!

ትኩረት ለጎንደር ከተማ ================= All eyes on Gondar → Land of | ፍቅር

ትኩረት ለጎንደር ከተማ
=================
All eyes on Gondar → Land of Terror and Terrorists
||

ከጎንደር በተደጋጋሚ የስጋት መልዕክቶች እየደረሱኝ ነው። ከተማዋ ዛሬም ሽብር ላይ ነች ከስጋት ቀጠናነት አልተወገደችም።

ከተማዋ ጸጥ ረጭ ብላለች! ማኅበረሰቡ በተለይም ሙስሊሙ ከ6:00 ጀምሮ ሱቁን ዘግቶ በየቤቱ ገብቷል።

ሙስሊም ሴቶች መንገድ ላይ ከታዩ ከፍተኛ የስድብ ናዳ ሲወርድባቸው ተስተውሏል። ያለ ጥፋታቸው ያሰሯቸውን ሙስሊሞች ደግሞ ከፍተኛ ቶርቸር እየፈጸሙባቸው ነው። «ከውጭ አካላት ጋር ግንኙነት አለን ብላችሁ ፈርሙ!» ብለው እያስገደዷቸው ነው።

ዛሬም የተረፉትን ሊጨርሷቸው ይችላሉና ያለፈው አይነት ተመሳሳይ ጭፍጨፋ ሳይፈጸም የሚመለከተው አካል ከወዲሁ ከተማዋን ሊያረጋጋ ይገባል።

የጎንደር ከተማ አስተዳደር ከተማዋን ማስተዳደር አልቻለም። ከተማ አስተዳደሩ ይፍረስና ለጊዜው ከተማዋ በፌዴራል ኃይሎች ቁጥጥር ስር መዋል አለባት።

እባካችሁ! ለሚመለከተው አካል ከወዲሁ አድርሱት። መንግስት በጎንደር ጉዳይ ቸልተኝነቱን አበዛው። ከተማ አስተዳደሩና ክልሉ ላይ ለምን ተስፋ እንደሚያደርግ አልገባኝም።

#GondarMuslimsMassacre
#Gondarmassacre
#GonderTerrorAttack
#DebarkMassacre
#DebarkTerrorAttack
#IslamophobiaInEthiopia
#የጎንደርሙስሊሞችጭፍጨፋ

||
t.me/MuradTadesse