Get Mystery Box with random crypto!

የፌደራል መጅሊስ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ መግለጫ ይሰጣል። በትላንትናው ዕለት የኢትዮጵያ እስልምና | ፈትህ አባቦራ መስጂድ

የፌደራል መጅሊስ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ መግለጫ ይሰጣል።

በትላንትናው ዕለት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በፕሬዝዳንቱ ሸይኽ ሀጅ ኢብራሂም ቱፋ የተመራ ልዑክ  ከኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ የኦሮሚያ ክልል የሥራ ሀላፊዎች ጋር በሸገር ከተማ ስለፈረሱት መስጂዶች ጉዳይ ከቀኑ 9:00 እስክ ምሽት 2:00 ሰዓት ድረስ አምስት ሰዓታት የፈጀ ሰፊ ዉይይት ማድረጋቸው ይታወሳል።

ስለሆነም መጅሊሱ በዛሬው ዕለት መግለጫ ይሰጣል።