Get Mystery Box with random crypto!

'ዐብደሏህ ኢብን መስዑድ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) (አንድ ቀን) ዙ | ፈትህ አባቦራ መስጂድ

"ዐብደሏህ ኢብን መስዑድ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) (አንድ ቀን) ዙህርን አምስት ‹‹ረከዓ›› ስገዱ፡፡ (ተከታዮቻቸውም)፡- ‹‹በሶላቱ ላይ ጭማሪ ተደረገን? በማለት ጠየቁ፡፡ ‹‹ምን ሆነ?›› አሉ ነቢዩ፡፡ ‹‹አምስት ‹‹ረከዓ›› እኮ ነው የሰገድነው፡፡›› የሚል ምላሽ አገኙ፡፡ ካሰላመቱ በኋላ ሁለት የ‹‹ሰህው›› (መርሳት) ‹‹ሱጁድ›› አደረጉ፡፡
(ቡኻሪ ዘግበውታል) - ቡኸሪ ዘግቦታ"
==========================================
ይህን ሐዲስ ያገኙውት ከ ኢትዮ ቢላል ሃዲስ አፕ ነዉ ።



https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora