ዘጠነኛው የጉማ ሽልማት ስነስርዓት ትናንት ሰኔ 2 2015 ዓ.ም ምሽቱን በ ስካይላይት ሆቴል ተካሄዷል ። በዘጠነኛው የጉማ አሸናፊዎች ታዉቀዋል 1.ምርጥ አጭር ፊልም፡ የጉድ ሀገር መንገድ /ብስራት ተስፋ 2.ምርጥ የተማሪ አጭር ፊልም ፡ መሐይማን / አማኑኤል ተሾመ 3. ምርጥ ተከታታይ ኮሜዲ ድራማ : አሰኳላ 4.ምርጥ ዉርስ ትርጉም ድራማ : አደይ 5.ምርጥ ዶክመንተሪ ፡ ባሌ ብሄራዊ ፓርክ /አዚዝ አህመድ 6.ምርጥ ዉርስ ድራማ ተዋናይት ፡ በእምነት ሙሉጌታ / አደይ 7. ምርጥ ዉርስ ድራማ ተዋናይ : አለማየሁ ታደሰ / አጋፋሪ 8.ምርጥ የፊልም ሙዚቃ : የሱፍ አበባ 9.ምርጥ ስኮር : ረመጥ / ብሩክ አሰፍ 10.ምርጥ ሜካፕ : ተሚማ ሁላላ / ረመጥ 11.ምርጥ ፊልም ፅሁፍ : ረመጥ / ዳንኤል በየነ 12. ምርጥ ቅንብር : የሱፍ አበባ /እስክንድር ተፈራ 13.ምርጥ ሲኒሚአቶግራፊ : የሱፍ አበባ / ዋለልኝ አደገ 14.ምርጥ ተስፍ የተጣለበት ተዋናይነት : ክሱት / እየሩሳሌም አሰፍ 15.ምርጥ ተስፍ የተጣለበት ተዋናይ : ፊናፍ / ብሩክ ግርማ 16.ምርጥ ረዳት ሴት ተዋናይት : የማር ዉሃ / መስከረም አበራ 17.ምርጥ ረዳት ተዋናይ : ጥላዬ / እንግዳሰዉ ሀብቴ 18. ምርጥሴት ተዋናይት : ክሱት / ጠረፍ ካሳሁን 19.ምርጥ ወንድ ተዋናይ : ሄኖክ በሪሁን /ረመጥ 20.ምርጥ ዳይሬክተር : ረመጥ/ ዳንኤል በየነ 21.ምርጥ ፊልም : የሱፍ አበባ /ለገሰ ገነቱ 22.የህይወት ዘመን ተሸላሚ : አርቲስት ኪሮስ አለማየሁ 23.የሔርሜላ አሸናፊ : ገነት ከበደ 24. አርአያ ሰብ ከያኒ : አርቲስት መሰረት መብራቴ አሸናፊዎች ናቸዉ። 4.9K views09:12