አማራ ባንክ ምን ላይ ደረሰ?? አማራ ባንክ አ.ማ በቀጣይ 2014 ዓ.ም ባንኩ ሙሉ ስራ የሚጀምር | Fast mereja
አማራ ባንክ ምን ላይ ደረሰ??
አማራ ባንክ አ.ማ በቀጣይ 2014 ዓ.ም ባንኩ ሙሉ ስራ የሚጀምር ይሆናል። ባንኩ ሙሉ ለሙሉ የተቀላጠፈ ስራ ለመስራት የሚያስችሉትን ቅድመ ስራዎች ስላጠናቀቀ በቅርቡ የዋና መስሪያ ቤት፡ የዲስትሪክትና የቅርንጫፍ ድልድሎችን እንዲሁም የሰዉ ሀይል ምልመላ የሚያካሂድ ይሆናል። ውድ ባለ አክሲዮኖችና በጉጉት የምትጠብቁ ዉድ ታሳቢ ደንበኞች ባንኩ እስካሁን የደረሰበትን በቀጣይ በይፋ ስለሚያሳውቅ በትዕግስት እንድትጠብቁ ትጠየቃላችሁ።